ሀዲያ ሆሳዕና

230 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ፌዴሬሽኑ ሀድያ ሆሳእናን አገደ

*... የፋይናንስ ሃላፊው በፀጥታ ሃይሎች ተያዘ ሀድያ ሆሳእና ከ15 ተጨዋቾች ጋር ተያይዞ የፌዴሬሽኑ የፍትህ አካላት ውሳኔን ተግባራዊ ባለማድረጉ ምንም አይነት ግልጋሎት እንዳያገኝ ታገደ።...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

በዘንድሮው የዉድድር አመት በጠንካራ ተፎካካሪነት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን በአራተኛ ደረጃ ያጠናቀቀው ሀዲያ ሆሳዕና ወጣቱን የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን በዋና አሰልጣኝነት ተቀጥረዋል።...

ሀዲያ ሆሳዕናሰበታ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንፊፋ

ፊፋ ሰበታ ከተማን አስጠነቀቀ

ፊፋ ሰበታ ከተማን አስጠነቀቀ *.. የሀድያ ሆሳዕና ይግባኝም ውድቅ ሆኗል... ሰበታ ከተማ ለቀድሞ ግብ ጠባቂ ዳንኤል አጄ ደመወዙን የማይከፍል ከሆን በሶስት የዝውውር መስኮት...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

የሀድያ ሆሳዕናዉ አንበል ከክለቡ ጋር ሊለያይ ይሆን…….?

በዘንድሮው የዉድድር አመት በሀድያ ሆሳዕና እግርኳስ ክለብ ዉስጥ ድንቅ የሚባል አመትን ያሳለፈዉ ተከላካዩ ሔኖክ አርፌጮ ከክለቡ ጋር ያለዉ ቆይታ ጥያቄ ውስጥ ገብቷል። በዉድድር...

ሀትሪክ ሰሞንኛሀዲያ ሆሳዕናወላይታ ድቻዜናዎች

“ዋና ስራ አስኪያጁ ከተሾመ ገና 15 ቀናት አልሞሉትም ያልነበረበትን ነው የሚያወራው” አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው

የሀድያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ አካውንት ታገደ አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራውን በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪ/ማርያም ለመተካት የተደረገው የወላይታ ድቻ ሙከራ ተቃውሞ ገጠመው “የሚዲያ ባለቤቶች ስለሚከፈላችሁ...

LIVESCOREሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችጅማ አባጅፋር

ጅማ አባጅፋር ከሀዲያ ሆሳዕና | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

26ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባጅፋር 0     -  FT 3   ሀዲያ ሆሳዕና   47'ዱላ ሙላቱ 74'እንዳለ አባይነህ...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“እንደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁሉ ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፈን ከደጋፊዎቻችን ጋር ለመጨፈር ተዘጋጅተናል” ሄኖክ አርፍጮ/ሀድያ ሆሳዕና/

ሀትሪክ፡- አምበልነቱ እንዴት ይዞሃል…? ሄኖክ፡- አምበልነት ከባድ ኃላፊነት ነው ብዙ ነገር ከአምበል ይጠበቃል ሜዳ ውስጥም ይሁን ከሜዳው ውጪ መሪነትና ሞዴል መሆን ይጠይቃል ለዚህም...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

” ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፈን የባሰ ደስታ እናመጣለን ” ያሬድ በቀለ /ሀዲያ ሆሳዕና/

በዚህ ሳምንት በሊጉ ከታዪ አዲስ ፊቶች መካከል ወጣቱ የሀድያ ሆሳዕና ግብ ጠባቂ ያሬድ በቀለ አንዱ ነው ። የዘንድሮውን የውድድር ዓመት በሀድያ ሆሳዕና ከ...