ያለፉትን ሁለት አመታት በክትፎዎቹ ቤት ማሳለፍ የቻለዉ እና ከዚህ ቀደም ለሲዳማ ቡና መጫወት የቻለዉ የመሐል ተከላካዩ ዳግም ንጉሴ ሁለት አመት በሚቆይ የስምምነት...
👉...ከ11 ተጨዋቾቹ ጋር በስምምነት ውሉን ቀዷል.. 👉....በፍትህ አደባባይም ተሸንፏል... በገንዘብ ዕጥረት ውስጥ የገባው ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ሁለት አመት ውል ካስፈረማቸው 11 ተጨዋቾቹ ጋር...
በሊጉ የመዝጊያ ጨዋታ በ30ኛዉ ሳምንት ከሲዳማ ቡና ጋር ጨዋታቸዉን እንዲያደርጉ መርሐግብር የወጣላቸዉ ሀድያ ሆሳዕናዎች ከደሞዝ እና ጥቅማጥቅሞች ጋር ተያይዞ ልምምድ ማቆማቸዉን ሰምተናል። የሚያዚያ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕናን ከወላይታ ድቻ አገናኝቶ ሳይሸናነፉ 2 - 2 በሆነ ውጤት ጨዋታቸውን...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በሁለተኝነት በተደረገው ጨዋታ የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአማኑኤል ገብረሚካኤል ግብ ሲመራ ቢቆይም ኤፍሬም ዘካርያስ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በቀዳሚነት ከረፋድ 4:00 ጀምሮ የተደረገው የጅማ አባጅፋር እና የሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ ዳዊት እስጢፋኖስ በድንቅ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕናን ከወልቂጤ ከተማ አገናኝቶ በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመሩት ወልቂጤ ከተማዎች ለረጅም ደቂቃዎች ሲመሩ ቢቆዩም በተጨማሪ ደቂቃዎች ላይ በተቆጠረባቸው ግብ...
በ24ኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ ረፋድ ላይ ተደርጎ ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን 1ለ0 በሆነ ዉጤት አሸንፎ ደረጃዉን አሻሽሏል። በሀድያ ሆሳዕና በኩል ከዚህ ጨዋታ አስቀድሞ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident