የዝውውር ዜናዎች

791 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ጋዲሳ መብራቴና እንየው ካሳሁን ወደ ድሬዳዋ ከተማ አቅንተዋል

አሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስን ከቀጠረ በኋላ አቋሙን አሻሽሎ ከመውረድ የተረፈው ድሬዳዋ ከተማ የፋሲል ከነማውን እንየው ካሳሁንና የቅዱስ ጊዮርጊሱን ጋዲሳ መብራቴን ከሰአታት በኋላ እንደሚያስፈርም እየተጠበቀ...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ተክለማርያም ሻንቆ የገብረመድህን ሃይሌ ስብስብን ለመቀላቀል ተስማምቷል !

ለኢትዮዽያ ቡና ተጠባባቂ  ለዋሊያዎቹ ዋነኛ ተመራጭ ግብ ጠባቂ የነበረው ተክለ ማርያም ሻንቆ/ጎሜዝ/ ከነሀሴ 1/2013 ጀምሮ የሲዳማ ቡና ለመሆን ተስማምቷል። ግብ ጠባቂው  በኢትዮዽያ ቡና ...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

አብዱልከሪም መሀመድ (ተርሚኔተር ) ወደ አፄዎቹ

አብዱልከሪም መሃመድ ሃምሌ 1/2013 በተከፈተው የዝውውር መስኮት የመጀመሪያው ፈራሚ ሆኖ ፋሲል ከነማን ተቀላቀለ። አሁን ከደቂቃዎች በፊት በተገኘ መረጃ ተርሚኔተር በሚል የሚታወቀው ከሪም ለ2...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮዽያ ቡና በዝውውር ገበያው መሳተፍ ጀመረ

ኢትዮዽያ ቡና ዛሬ በተከፈተው የዝውውር መስኮት ጠንካራ እንቅስቃሴ ማድረግ ጀምሯል። ከሰአታት በፊት በተገኘ መረጃ የሰበታ ከተማው ፉአድ ፈረጃና የጅማ አባጅፋሩና የቀድሞ ግብ ጠባቂ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ለሶስቱ አምባሳደሮቻችን ዝውውር ተፈቅዷል….

በ2014 በአፍሪካ መድረክ ኢትዮዽያን የሚወክሉት ፋሲል ከነማ፣ ኢትዮዽያ ቡናና ንግድ ባንክ ይፋዊ የዝውውር መስኮት ሳይከፈት ዝውውር እንዲያደርጉ ተፈቀደላቸው። በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒየንስ ሊግና በኮንፌዴሬሽን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎችጅማ አባጅፋር

ከወራቶች በፊት የተሞሸረው ዋለልኝ ገብሬ በዝውውር መስኮቱ ጅማ አባጅፋርን የተቀላቀለ ተጨዋች ሆኗል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳትፎው ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ለወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ ቡድኖች ተጫውቶ ያሳለፈው ዋለልኝ ገበሬ በቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊጉ የሁለተኛው...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና ቡድናቸውን በማጠናከሩ ቀጥለዋል

በዘንድሮው የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ድንቅ ጅማሮን ማድረግ የቻሉት ሀድያ ሆሳዕናዎች በአዳዲስ ተጫዋቾች ቡድናቸውን በማጠናከር ላይ ይገኛሉ ። ዛሬ ከሰዓት ከ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኤሊያስ ማሞ ወደ አዳማ ከተማ አቅንቷል

ከደቂቃዎች በፊት በተገኘ መረጃ አዲሱ የአዳማ ከተማ አሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ የመጀመሪያውን ተጨዋች ለማስፈረም ተስማምቷል። የቀድሞ የድሬዳዋ ከተማ አምበል ኤሊያስ ማሞ የአሰልጣኙ የመጀመሪያ ፈራሚ...