መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጋዲሳ መብራቴና እንየው ካሳሁን ወደ ድሬዳዋ ከተማ አቅንተዋል
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ጋዲሳ መብራቴና እንየው ካሳሁን ወደ ድሬዳዋ ከተማ አቅንተዋል

አጋራ
አጋራ

አሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስን ከቀጠረ በኋላ አቋሙን አሻሽሎ ከመውረድ የተረፈው ድሬዳዋ ከተማ የፋሲል ከነማውን እንየው ካሳሁንና የቅዱስ ጊዮርጊሱን ጋዲሳ መብራቴን ከሰአታት በኋላ እንደሚያስፈርም እየተጠበቀ ነው።

የአሰልጣኙን የዘማርያምን ኮንትራት ያራዘመው ድሬዳዋ ሳይጠበቅ በሌሎች ክለቦች ይፈለጉ ከነበሩት ጋዲሳ መብራቴና እንየው ካሳሁን ጋር ጠንካራ ድርድር አድርጎ የተስማማው ባለፈው አርብ ምሽት መሆኑ ታውቋል።

ድሬዳዋ ከተማን ጠንካራ ተፋላሚ ለማድረግ የሚፈልጓቸውን ተጨዋቾች ከማስፈረም ጎን ለጎን በዚህኛው ሳምንትም የነባሮቹ ተጨዋቾችን ኮንትራት የማደስ ስራ እየሰራ መሆኑ ታውቋል።በቀጣዮቹ ቀናቶች አዳዲስ ፊቶችም በአሰልጣኝ ዘማርያም ስብስብ ውስጥ ይታያሉ ተብሎ ይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...