ከአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ጋር ከተለያዩ በኋላ አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን በዋና አሰልጣኝነት የተቀጠረዉ ሀዋሳ ከተማ ተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈርሟል። አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን በሁለት...
የዝዉዉር ገበያዉን በይፋ ከተቀላቀሉ በኋላ የተለያዩ ተጫዋቾችን ወደ ክለባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች አመሻሽ ላይ ሶስተኛ ተጫዋች ከሰበታ ከተማ ማስፈረም ችለዋል።...
ከቀድሞ አሰልጣኛቸው ፋሲል ተካልኝ ጋር ከተለያዩ በኋላ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት ባህርዳሮች አሁን ደግሞ ወደ ዝዉዉሩ ፊታቸዉን በማዞር ሁለት ተጫዋቾችን የግላቸዉ...
ቀደም ብለዉ የአሰልጣኛቸዉን ዉል ለአንድ አመት ያራዘሙት ፋሲል ከነማዎች አሁን ደግሞ የነባር ተጫዋቾቻቸዉን ዉል በማደስ እና አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸዉ በመቀላቀል ላይ ይገኛሉ።...
በዘንድሮው የዉድድር አመት እንደተጠበቁት መሆን ያልቻሉት ፈረሰኞቹ ለቀጣዩ የዉድድር አመት ተጠናክረው ለመቅረብ ይረዳቸው ዘንድ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው መቀላቀል ጀምረዋል። በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ከደቂቃዎች በፊት ከሲዳማ ቡና ውስጥ አዋቂ በተገኘ መረጃ ከኢትዮዽያ ቡና ጋር የልቀቁኝ ደብዳቤ አስገብቶ የተለያየው ምንተስኖት/ አፍሪካ/ ለሲዳማ ቡና ለ2 አመት ለመጫወት ተስማምቷል።...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ተሳትፎ ቆይታው በጠንካራ ተፎካካሪነቱ ይታወቅ የነበረውና በዘንድሮው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጅማሬው ደግሞ ውጤቱ ሳያምር ቀርቶ ወደ ወራጅ ክለቦች አካባቢ...
ኢትዮጵያ ቡናዎች የተከላካይ ክፍላቸዉን ይበልጥ ለማጠናከር ይረዳቸው ዘንድ የቀድሞውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች እና ዘንድሮ ከግማሽ የዉድድር አመት በኋላ በጅማ አባጅፋር ያሳለፈዉን አንጋፋዉን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident