የዝውውር ዜናዎች

791 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማየዝውውር ዜናዎች

አንጋፋው ተከላካይ ወልቂጤ ከተማን ተቀላቅሏል !!

በአሰልጣኝ ጳዉሎስ ጌታቸዉ(ማንጎ) እየተመሩ የቅድመ ዉድድር ዝግጅታቸውን በሀዋሳ ከተማ እያደረጉ የሚገኙት ክትፎቹ የቀድሞዉን የኢትዮጵያ ብሐራዊ ቡድን እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች የነበረዉን አንጋፋውን የመስመር...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አስቻለዉ ግርማ ወደ ሀድያ ሆሳዕና ማምራቱ ዕርግጥ ሆኖአል !!

በ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዉድድር ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነዉ ለመቅረብ ይረዳቸዉ ዘንድ በክረምቱ የዝዉዉር መስኮት የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ ሲቀላቅሉ...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊ የመሃል ተከላካይ አስፈርሟል!!

በአሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስ እየተመሩ የቅድመ ዉድድር ዝግጅታቸዉን በሀዋሳ ከተማ ታደሰ ኢንጆሪ ሆቴል መቀመጫቸዉን በማድረግ እየከወኑ የሚገኙት ድሬ ከተማዎች አውዱ ናፊዑ የተባለ የመሃል ተከላካይ...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ጌታነህ ከበደ /ሰበሮም/ ከሰበታ ከተማ ጋር ተስማማ…

..የሰበሮምና ሞውሪንሆ ጥምረት.... ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የአንድ አመት ውል ቢኖረውም ክለቡ ብሩን መልሶ እንዲለቅ የወሰነበት ጌታነህ ከበደ ከሰበታ ከተማ ጋር ተስማምቷል። ከታማኝ ምንጭ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኮትዲቯርዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አይቮሪኮስታዊው የግብ ዘብ ሲልቭያን ጎቦሆ ወልቂጤ ከተማን በይፋ ተቀላቅሏል

የዝውውር መስኮቱን ከሌሎቹ ክለቦች ዘግይተው የተቀላቀሉት ክትፎዎቹ ሲጠበቅ የነበረውን ግብ ጠባቂ ሲልቭያን ጎቦሆን በይፋ አስፈርመዋል ። ዕድሜው 32 የሆነው እና ቁመቱ 1 ሜትር...

አዲስአበባ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

የግብ ዘቡ ዳንኤል ተሾመ የመዲናዉን ክለብ ተቀላቅሏል !!

ከዲቃቀዎች በፊት ከጅማ አባጅፋር ጋር በስምምነት የተለያየዉን አማካይ ዋለልኝ ገብሬ የግላቸው ማድረግ የቻሉት አዲስአበባ ከተማዎች በዛሬዉ ዕለት ሁለተኛ ፈራሚ በማድረግ ግብ ጠባቂዉን ዳንኤል...

አዲስአበባ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አዲስአበባ ከተማ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!

ባሳለፍነዉ የዉድድር አመት ከከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ የአንደኝነት ደረጃን በመያዝ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማደግ የቻሉት አዲስአበባ ከተማዎች አማካዩን ዋለልኝ ገብሬ ማስፈረማቸዉ ተረጋግጧል። በ2013...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎችጅማ አባጅፋር

ወጣቱ መሀመድ ኑር ጅማ አባጅፋርን ተቀላቀለ

ፈጣኑ የፊት አጥቂ መሀመድ ኑር በጅፋርያውያን መንደር ለመንገስ መስማማቱ ተነገረ። በመድን ድርጅት የአንድ አመት ኮንትራት ቢኖረውም በፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች በመፈለጉ ጀርባውን ለመድን የሰጠው...