የግብ ዘቡ ዳንኤል ተሾመ የመዲናዉን ክለብ ተቀላቅሏል !!

ከዲቃቀዎች በፊት ከጅማ አባጅፋር ጋር በስምምነት የተለያየዉን አማካይ ዋለልኝ ገብሬ የግላቸው ማድረግ የቻሉት አዲስአበባ ከተማዎች በዛሬዉ ዕለት ሁለተኛ ፈራሚ በማድረግ ግብ ጠባቂዉን ዳንኤል ተሾመ አስፈርመዋል።

ረዘም ያሉ አመታትን በአዳማ ከተማ ቤት ማሳለፍ የቻለዉ ግብ ጠባቂዉ አራት አመታት ገደማ ካሳለፈበት ክለቡ ጋር በመለያየት ወደ አዲስ አዳጊዎቹ አዲስአበባ ከተማዎች ማምራቱ በዛሬው ዕለት ተረጋግጧል።

Writer at Hatricksport

Facebook

Ermias Misganaw

Writer at Hatricksport

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *