የዝውውር ዜናዎች

791 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አቤል እንዳለ ሲዳማ ቡናን ተቀላቅሏል

ከቀናት በፊት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው አቤል እንዳለ ወደ ሲዳማ ቡና በማቅናት ለሁለት ዓመታት ለመቆየት ፊርማውን አኑሯል ። ተጫዋቹ ከዚህ ቀደም በደደቢት...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

አፄዎቹ የመስመር ተጫዋቻቸዉን ዉል አድሰዋል !!

  በትላንትናዉ ዕለት በይፋ ወደ ዝዉዉር ገበያዉ በመግባት የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ማስፈረም የቻሉት አፄዎቹ በዛሬዉ ዕለት ደግሞ የመስመር ተጫዋቻቸዉን ዉል ተለጨማሪ አመት ማራዘማቸውን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮ-ኤሌክትሪክየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮ.ኤሌክትሪክ ከአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ጋር ዛሬ ይፈራረማል

  ኢትዮ.ኤሌክትሪክ ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት ክለቡን ይዞ እንዲቀጥል በቃል ደረጃ ከተስማማው አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ጋር ዛሬ ሊፈራረም መሆኑ ተሰማ። ከክለቡ ታማኝ ምንጭ በተገኘ...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሀዋሳ ከተማ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!

  በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ በዝዉዉር ገበያዉ በንቃት በመሳተፍ ስድስት ያህል አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀል የቻሉት ሀዋሳ ከተማዎች አሁን ደግሞ ሰባተኛ ፈራሚ...

መከላከያቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መከላከያ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን በኃላፊነት ሾሟል

ከተከፈተ 8ኛ ቀኑን በያዘው የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ራሱን እያጠናከረ ያለው መከላከያ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን አዲሱ አሰልጣኝ አድርጎ ለመቅጠር ተስማማ። ከአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ጋር...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

አፄዎቹ መናፍ ዐወልን አስፈርመዋል

የ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በሁለተኝንት ያጠናቀቁት ፋሲል ከነማዎች የነባር ተጫዎቻቸውን ውል በማደስ ላይ ተጠምደው የቆዩ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ መናፍ ዐወልን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !!

  በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች በዛሬዉ ተጫማሪ ተጫዋች ከጉለሌ ክፍለ ከተማ ማስፈረማቸዉ ተረጋግጧል። ከዚህ ቀደም ስድስት ያህል ተጫዋቾችን ወደ...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የጣና ሞገዶቹ አራተኛ ተጫዋች አስፈርመዋል

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት እስከመጨረሻዎቹ ሳምንታት ድረስ ላለመውረድ ሲታገል የነበረው ባህርዳር ከተማ በዝውውር መስኮቱ ነቃ ብለው እየተሳተፉ ካሉ ክለቦች አንዱ ሲሆን በዛሬው ዕለትም ሀብታሙ...