በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እየተመሩ ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም እና የነባር ተጫዋቾችን ዉል በማደስ ላይ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች የቀድሞ ተጫዋቻቸዉን...
ሲዳማ ቡና ውጤታማ የጎል አዳኝ በመሆን ኢትዮጵያ ከምትጠራቸው አጥቂዎች አንዱ የሆነውን ጌታነህ ከበደን ለማስፈረም ተስማማ። ከደቡብ ፖሊስ የተነሳው የአስር አለቃ ጌታነህ ከበደ /...
በአሰልጣኝ አስራት አባተ እየተመሩ ለቀጣይ የዉድድር አመት ራሳቸዉን ለማጠናከር ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀለ የሚገኙዉ የምስራቁ ተወካይ ቡድን ድሬደዋ ከተማ ተከላካይ ማስፈረም ችሏል።...
በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ እየተመሩ የ2015 ዓ.ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆን የቻሉት እና ለአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ዉድድር ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኙት...
በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ እየተመሩ የ2015 ዓ.ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆን የቻሉት እና ለአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ዉድድር ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኙት ፈረሰኞቹ...
ከደቂቃዎች በፊት ሶስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ የቀላቀለዉ ድሬደዋ ከተማ ኤፍሬም አሻሞን ማስፈረማቸዉን ይፋ አድርገዋል። የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ቡና፣ንግድ ባንክ፣መቀሌ 70 እንደርታ እንዲሁም ለሀዋሳ...
በመጨረሻዎቹ ጨዋታዎች ባገኙት ዉጤት ከሊጉ የተረፉዉ ድሬደዋ ከተማ በቀጣይ አመት ቡድኑን ለማጠናከር አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ እየቀላቀሉ ይገኛሉ፤ ክለቡ ዛሬ የሶስት ተጫዋቾችን...
ለካፍ ኮንፌዴሬሽን ዉድድር ዛሬ ልምምዳቸዉን የሚጀምሩት የጣና ሞገዶቹ የወሳኝ ተጫዋቻቸዉን ኮንትራት አራዝመዋል፤ ከቀናት በፊት ከበርካታ ክለቦች ጋር ስሙ ሲያያዝ የነበረዉ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident