የዝውውር ዜናዎች

791 መጣጥፎች
አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አርባምንጭ የተጫዋቾቹን ውል አራዘመ!!

በ2017 ዓ/ም በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቅረብ ነባር የክለቡ ተጨዋቾችን ውል የማደስ ስራ አጠናክሮ ቀጥሏል። በ2016 ዓ/ም በወጣቱ ዋና አሰልጣኝ በረከት...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቻል በርከት ያሉ ልምድ ያላቸዉን ተጫዋቾች ወደ ስብስቡ መቀላቀል ችሏል !!

የተጠናቀቀዉን የውድድር አመት በአሰልጣኝ ገ/ክርስቶስ ቢራራ እየተመራ ሊጉን በሁለተኝነት ማጠናቀቅ የቻለዉ መቻል ከቀናት በፊት የአሰልጣኙን ዉል ካራዘመ በኋላ አሁን ደግሞ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ቢኒያም በላይ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ተለያይቷል ! በቀጣይስ ወዴት ሊያመራ ይችላል … ?

ያለፉትን ሁለት ያክል አመታት በፈረሰኞቹ ቤት ቆይታ የነበረዉ እና ከክለቡ ጋር የሊጉን ዋንጫ ማሳካት ችሎ የነበረዉ ቢኒያም በላይ በመጨረሻም ከክለቡ ጋር መለያየቱ ታውቋል።...

መቻልዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቻል የዋና አሰልጣኙን ውል አራዘመ

በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በሊጉ የሁለተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው መቻል የዋና አሰልጣኙ ገብረክርስቶስ ቢራራን ውል አራዝሟል። አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ በቡድኑ የአንድ አመት ቆይታን ያደረጉ ሲሆን...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና በረኛ እና የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ከውጭ ሊያስፈርም ከጫፍ ደርሷል

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የጋና ብሔራዊ ቡድን እና የአሻንቲ ኮቶኮ ግብ ጠባቂ የሆነውን በቻን የሐገራት የጋና ብሔራዊ ቡድን ቋሚ በረኛ እና ምክትል አንበል...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ከከፍተኛ ሊግ አስፈርሟል

ከፍተኛ ሊግ ላይ ተሳታፊ የነበረው ቢሾፍቱ ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾች የሆነውን ዳዊት ሽፈራው በሶስት አመት ውል አስፈርሟል   #ስም ፦ ዳዊት ሽፈራው #ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ፦...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተጫዋቾች ከከፍተኛ ሊግ አስፈርሟል

ከፍተኛ ሊግ ላይ ተሳታፊ የነበረው ባቱ ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾች የሆነውን እስራኤል ሻጎሌን በሶስት አመት ውል አስፈርሟል #ስም ፦ እስራኤል ሻጎሌ #ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ፦ አርባምንጭ...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

ሱራፌል ዳኛቸው ለአሜሪካው ክለብ በይፋ ፈርሟል

የቀድሞው የፋሲል ከነማ ተጫዋች ሱራፌል ዳኛቸው በይፋ የአሜሪካው ክለብ ሎደን ዩናይትድ ተጫዋች በመሆን ፊርማውን ማኖሩን ክለቡ ይፋ አድርጓል። ክለቡ ይፋ እንዳደረገው መረጃ ከሆነም...