የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ በቀድሞው አሰልጣኙ ለመሰልጠን ሊያመራ ተቃርቧል። በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመሩት መቻሎች በቀሩት የሊጉ ጨዋታዎች ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመገኘት ቡድናቸውን ማጠናከር የጀመሩት...
የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ዕግዱን ተፈፃሚ ማድረግ ካልቻለ ለየትኛውም ክለብ መፈረም አይችልም ለምን ? በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ከታዩ ድንቅ አማካዮች መካከል አንዱ ሱራፌል...
የመስመር አጥቂው ሸምሰዲን መሐመድ ኢትዮጵያ ቡና አመራ። ከአራት አመት በፊት ከፋሲል ከነማ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ ላለፉት አመታት በፋሲል ከነማ መለያ በተለይ በተጠናቀቀው...
ከቀናት በፊት የነገርናችሁ ሙከራ ላይ የነበረው ተከላካይ ለአዞዎቹ በይፋ ፈረመ ከቀናት በፊት እንዳስነበብናችሁ አርባምንጭ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም የሙከራ ዕድል መስጠቱን ነግሬያችሁ ነበር...
ከቡናማዎቹ ጋር ልምምድ እየሰራ የሚገኘው የግብ ዘቡ ክለቡን በይፋ ሊቀላቀል ተቃርቧል። በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ስልጠናውን ከጨረሰ በኋላ በሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን ውስጥ በመጫወት...
ሀትሪክ ስፖርት ከቀናት በፊት ያስነበበቻችሁ የአጥቂው ዜና እውን ሆኗል። አርባምንጭ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም በመከራ ላይ እየመለከተ እንደነበር ከቀናት በፊት ቀደም ብለን መዘገባችን...
አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን የቀጠረው ፋሲል ከነማ የቀድሞው የአዳማ ከተማ እና በክለቡ ታሪካዊ ቆይታን በማድረግ ወደ አሜሪካ ተጉዞ ሎዶን ዩናይትድን በመቀላቀል ከተጫወተ በኋላ ከክለቡ...
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የተለያየው አጥቂ የሊጉን መሪ ሊቀላቀል ነው። ከአቃቂ ቃሊቲ እግርኳስን ጀምሮ በሐረር ሲቲ ፣ ደደቢት ፣ ፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident