በሀያ አራተኛዉ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ በወንድማማቾች ደርቢ ፋሲል ከነማ እና ባህርዳር ከተማ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል። በተመጣጣኝ የሜዳ ላይ ፉክክር ቀን 9:00...
ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ መሪነት በጀመረዉ የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ዲቻን ማሸነፍ ችሏል። ገና በመባቻዉ በፊት...
በትላንትናዉ ዕለት ጅማሮዉን ባደረገዉ የሀያ ሁለተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ሀምበሪቾ ዱራሜን አንድ ለዜሮ በሆነ ዉጤት አሸንፏል።...
በ21ኛዉ ሳምንት ሁለተኛ ዕለት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ከሀምበሪቾ ዱራሜ ጋር ሁለት አቻ ተለያይተዋል። ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ባህሩ ተካ ፊሽካ በጀመረዉ...
የፋሲል ከነማው የፊት መስመር ተጫዋች አማኑኤል ገ/ሚካኤል እስከ ውድድር ዓመቱ መጨረሻ ድረስ ወደ ሜዳ እንደማይመለስ ክለቡ ይፋ አድርጓል። በፕሪሚየር ሊጉ 18ኛ ሳምንት...
* በአስራ ዘጠነኛው ሳምንት የመጀመሪያ መርሐግብር መቻል በምንይሉ ወንድሙ ብቸኛ ግብ ወላይታ ዲቻን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። በትላንትናው ዕለት በድንገት ህይወቱ ላለፈዉ...
ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ አሸብር ሰቦቃ ፊሽካ በጀመረዉ እና በእንቅስቃሴ ረገድ ቀዝቃዛ በነበረዉ የዕለቱ ጨዋታ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ላይ አፄዎቹ በኳስ...
ቀን 10 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ዳንኤል ግርማይ ፊሽካ በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃ ላይ ብልጫ መዉሰድ የቻሉት አፄዎቹ በ8ተኛዉ ደቂቃ ላይ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident