በመሸሻ ወልዴ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ላይ የተካሄዱ ሲሆን በእለቱም ከተከናወኑት ግጥሚያዎች መካከል በከፍተኛ ጉጉት ተጠብቆ የነበረውን ጨዋታ...
“ቀሪ 6 ጨዋታዎችን ትኩረት ሰጥቶ በመጫወት ዋንጫውን እንደምናነሳ እርግጠኛ ነኝ” በጎንደር ከተማ ሰፖርት አፍቃሪ በተለይ በፋሲል ከነማ ደጋፊዎች በጣም ይወደዳል… ፍቅራቸው የገለፁለትን ደጋፊዎች...
በ23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ ደደቢትን የገጠመው ፋሲል ከነማ እምስት ግቦችን በማስቆጠር እሸነፈ።እፄዎቹ ባሳለፍነው ሳምንት ድሬዳዋን ከገጠመው ስብስብ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ሲዳማ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሁለት ድል እልባ ጨወታዎች በኃላ ወደ እሸናፊነት የተመለሰበትን ድል አስመዝግቧል።በሜዳው አዲስ እበባ ስታድየም ሲዳማን ያስተናገዱት ጊዮርጊሶች...
ባህርዳር ከተማ ና መቐለ 70 እንደርታ ያገናኘው የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ በባህርዳር ከተማ ኣሸናፊነት ተጠናቋል።ባለሜዳዎቹ ባህርዳሮች ባሳለፍነው ሳምንት ሃዋሳ ላይ እንድ ነጥብ ይዞ ከመጣው...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሊግ ኮሚቴ ፋሲል ከነማ ከወላይታ ድቻ በ11ኛ ሳምንት የፊታችን ጥር 11 ቀን ከቀኑ በ ዘጠኝ ሠዓት በፋሲለደስ ስታዲየም እንዲጫወቱ...
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ ጥቅምት 25 ቀን 2011 09:00 ደቡብ ፖሊስ ?-? መከላከያ 09:00 ሽረ እንዳስላሴ ...
የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ፍፃሜ ቅዳሜ ጥቅምት 10 ቀን 2011 ዓ.ም FT ኢትዮጵያ ቡና 4-1 ባህርዳር ከተማ ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident