በሰባተኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በቅድሚያ የተገናኙት በመሳይ ተፈሪ የሚመራው አርባምንጭ ከተማ እና በአሸናፊ በቀለ የሚመራው ጅማ አባጅፋር ጨዋታቸውን ያለምንም ግብ አጠናቀዋል ።...
በስድስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ጅማ አባጅፋርን የገጠመው ባህርዳር ከተማ በአሊ ሱሌይማን ሁለት ግቦች አሸንፎ ወጥቷል ። ጅማ አባጅፋሮች በአምስተኛ ሳምንት ጨዋታ ከተጠቀመው ምርጥ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ኢትዮጵያ ቡና እና ጅማ አባጅፋር ያደረጉት ጨዋታ ከግብ ርቆ በነበረው አቡበከር ናስር ሁለት ግቦች ታግዘው ቡናማዎቹ 2 ለ 1...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በውድድር አመቱ ምንም ነጥብ ማግኘት ያልቻለውን ጅማ አባጅፋር ከ ድሬዳዋ ከተማ አገናኝቶ ድሬ ከተማ በማማዱ ሲዲቤ ሀትሪክ ጨዋታውን 3 ለ...
የፕሪምየር ሊጉ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲጀመሩ በመጀመሪያው ጨዋታ ሁለቱን የኦሮሚያ ክልል ክለቦች ያገናኘ ሲሆን በጨዋታውም በፋሲል ተካልኝ የሚመራው አዳማ ከተማ 1...
ጅማ አባጅፋር በሀዋሳ ከተማ በተረታበት ጨዋታ በቀይ ካርድ የተሰናበተው የጅማ አባጅፋሩ ዳዊት እስጢፋኖስ ላይ ቅጣት ተላለፈ። ሀዋሳ ከተማ ከጅማ አባጅፋር ጋር ባደረጉት የሊጉ...
የ2014 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 8 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም በተካሄደ ጨዋታ በይፋ ተጀምሯል ። በጨዋታው የተገናኙት የሊጉ የመጀመሪያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident