በ 2016 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚሳተፈዉ አዲሱ አዳጊ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በክረምቱ የዝዉዉር መስኮት የነቃ እንቅስቃሴ እያደረጉ ከሚገኙ ክለቦች መካከል ግምባር ቀደሙ...
አዳማ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 2-1 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ የሀዋሳ ቆይታዉንን በድል ቋጭቷል !! በተመጣጣኝ የጨዋታ ድባብ የሁለቱም ክለቦች ጨዋታ መካሄድ የጀመረ ሲሆን በአንፃሩ...
ጨዋታዉ በሁለቱም ቡድን በኩል ተመጣጣኝ በሆነ በፈጣን እንቅስቃሴ የጀመረ ሲሆን ገና ከጅምሩ ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን ሲሞክሩ ነበር። ለአብነትም በወልቂጤ በኩል ጌታነህ ከበደ በቅጣት...
በሊጉ የ24ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን መርሀግብር ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድኅን ድሬዳዋ ከተማን 3 - 0 አሸንፏል ። በጨዋታው በኢትዮጵያ መድኅን በኩል በ23ኛው ሳምንት...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ23ተኛ ሳምንት መርሐግብር በሁለተኛው ዕለት ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተደረገ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ...
የአዳማ ቆይታ የመጨረሻ በሆነዉ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ22ተኛ ሳምንት መርሐግብር ሶስተኛ ቀን ጨዋታ የአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኙ ቡድን መቻል ድሬዳዋ ከተማን 2ለ1...
በሀያ አንደኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ቀን ጨዋታ ቀትር ዘጠኝ ሰዓት ላይ በተደረገ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 4ለ1 በሆነ...
በሊጉ የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ሀዋሳ ከተማን አሸንፏል ። በድሬዳዋ ከተማ በኩል በ19ኛው ሳምንት በባህርዳር ከተማ በተረቱበት ጨዋታ ከነበረው የመጀመሪያ አሰላለፍ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident