ዲሲፕሊን ውሳኔ

65 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

10ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ተመስገን ተስፋዬ (መቐለ 70 እንደርታ) : አርብ ታህሳስ 10 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ሀዲያ ሆሳዕና ጋር ባደረገው የ1ዐኛ ሳምንት እግርኳስ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ዘረሰናይ ብርሃነ፣ አካሉ አቲሞ እና አምሳሉ ጥላሁን አንድ ጨዋታ ታገዱ።

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ዘረሰናይ ብርሃነ (መቐለ 70 እንደርታ): ክለቡ ከ ሲዳማ ቡና ጋር ባደረገው የ6ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 75 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ...

ሀዋሳ ከተማመቻልሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

በሊጉ ቅጣት የተጣለባቸው ተጫዋቾች ክለቦቻቸውን ያገለግሉ ይሆን ?

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የፋይናንስ ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ያስተላለፈውን ቅጣት ተከትሎ ገንዘብ ያልመለሱ ተጫዋቾች ክለቦቻቸውን የማገልገላቸው ጉዳይ አጠራጥሯል። የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

ቻላቸው መንበሩ፣ ዳንኤል ደምሴ እና ዋሳዋ ጄኦፍሪ የአንድ ጨዋታ እገዳ ተጥሎባቸዋል

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ቻላቸው መንበሩ (አዳማ ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ። አዳማ ከተማ - ስሁል ሽረ ኢትዮ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

ኢትዮጵያ ቡና የመቶ ሺ ብር ቅጣት እንዲከፍል ሲወሰን አስር ተጫዋቾች የጨዋታ እገዳ እና የገንዘብ ቅጣት ተጥሎባቸዋል

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. አስቻለው ታመነ (መቻል): ክለቡ ከሃዋሳ ከተማ ጋር ባደረገው የ32ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 40 ኛ ደቂቃ ላይ የተጋጣሚን ቡድን ተጫዋች...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

አምስት ተጫዋቾች የጨዋታ እና የገንዘብ ቅጣት ሲጣልባቸው ሶስት ክለቦችም ገንዘብ እንዲከፍሉ ተወስኗል!!

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ማርቲን ኪዛ (ፋሲል ከነማ) : እሁድ ግንቦት 10 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ባደረገው የ30ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

አራት ተጫዋቾች ሁለት አሰልጣኞች እና አንድ የቡድን አመራር የጨዋታ እና የገንዘብ ቅጣት ተጥሎባቸዋል

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ኢያሱ ደስታ (ሀዲያ ሆሳዕና) : ማከሰኞ ግንቦት 5 2017 ዓ.ም. ክለባቸው ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር ባደረገው የ29ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

ሙሉቀን አዲሱ የገንዘብ ቅጣት ሲጣልበት ዳግም ንጉሴ የሁለት ጨዋታ እና ካሌብ ኣማንክዋህ፣ ተመስገን ተስፋዬ፣ በረከት ግዛው፣ ዮሴፍ ዮሀንስ እና አብዱልከሪም ወርቁ የአንድ ጨዋታ እገዳ ተጥሎባቸዋል

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ዳግም ንጉሴ (ሀዲያ ሆሳዕና): በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 2 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 8 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ። ሀዲያ ሆሳዕና...