By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሙሉቀን አዲሱ የገንዘብ ቅጣት ሲጣልበት ዳግም ንጉሴ የሁለት ጨዋታ እና ካሌብ ኣማንክዋህ፣ ተመስገን ተስፋዬ፣ በረከት ግዛው፣ ዮሴፍ ዮሀንስ እና አብዱልከሪም ወርቁ የአንድ ጨዋታ እገዳ ተጥሎባቸዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ወልዋሎ ዜናዎች
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
ሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማ መቐለ 70 እንደርታ ሀዲያ ሆሳዕና የጨዋታ ዘገባ
ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የዲሲፕሊን ውሳኔዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

ሙሉቀን አዲሱ የገንዘብ ቅጣት ሲጣልበት ዳግም ንጉሴ የሁለት ጨዋታ እና ካሌብ ኣማንክዋህ፣ ተመስገን ተስፋዬ፣ በረከት ግዛው፣ ዮሴፍ ዮሀንስ እና አብዱልከሪም ወርቁ የአንድ ጨዋታ እገዳ ተጥሎባቸዋል

Fitsum Nigusse
Fitsum Nigusse 10 months ago
Share
SHARE

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. ዳግም ንጉሴ (ሀዲያ ሆሳዕና): በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 2 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 8 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  1. ሀዲያ ሆሳዕና – ወላይታ ድቻ
  2. ድሬደዋ ከተማ – ሀዲያ ሆሳዕና
  3. ሀዲያ ሆሳዕና -ሲዳማ ቡና
  4. አርባምንጭ ከተማ – ሀዲያ ሆሳዕና
  5. ሀዲያ ሆሳዕና – ባህርዳር ከተማ
  6. ወላይታ ድቻ – ሀዲያ ሆሳዕና
  7. ፋሲል ከነማ – ሀዲያ ሆሳዕና
  8. ኢትዮጵያ ቡና – ሀዲያ ሆሳዕና

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35 (ሠ) መሰረት 2 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

2. ካሌብ ኣማንክዋህ (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  1. ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
  2. ባህርዳር ከተማ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
  3. ወላይታ ድቻ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
  4. ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ – ወልዋሎ አዲግራት

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

- ማሰታውቂያ -

3. ተመስገን ተስፋዬ (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ):  የኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  1. ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ – መቐለ 70 እንደርታ
  2. ሀዲያ ሆሳዕና – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
  3. ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ – ሲዳማ ቡና
  4. ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ – ወልዋሎ አዲግራት

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

4. በረከት ግዛው (ፋሲል ከነማ): ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  1. ቅዱስ ጊዮርጊስ – ፋሲል ከነማ
  2. ፋሲል ከነማ – አርባምንጭ ከተማ
  3. ፋሲል ከነማ – ኢትዮ ኤሌትሪክ
  4. ፋሲል ከነማ – ሃዋሳ ከተማ
  5. ስሁል ሽረ – ፋሲል ከነማ

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ

ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

5. ዮሴፍ ዮሀንስ (ሲዳማ ቡና) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  1. ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ – ሲዳማ ቡና
  2. ሲዳማ ቡና-ባህርዳር ከተማ
  3. ኢትዮጵያ ቡና – ሲዳማ ቡና
  4. ሲዳማ ቡና – መቻል

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት I ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

6. አብዱልከሪም ወርቁ (መቻል) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  1. መቻል – ወላይታ ድቻ
  2. መቐለ 70 እንደርታ-መቻል
  3. መቻል – አርባምንጭ ከተማ
  4. ሲዳማ ቡና – መቻል

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

7. ሙሉቀን አዲሱ (ወላይታ ድቻ) : ክለቡ ከ አርባምንጭ ከተማ ጋር ባደረገው የ 28 ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ ሃይማኖታዊ መልእክት የሚያስተላልፍ ምስል በውስጥ ልብሱ ደርቦ ስለመልበሱ ሪፖርት ተደርጎበታል። በመሆኑም በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ደንብ ክፍል 1 አንቀፅ 9 ንዑስ አንቀፅ 9.2 ተቁ 4 እና 5 መሰረት ተጫዋቹ የገንዘብ ቅጣት ብር 3000 /ሶስት ሺህ/ እንዲሁም ክለቡ የገንዘብ ቅጣት ብር 10000 /አስር ሺህ /እንዲከፍሉ ወስኗል፡፡

8. አቶ ገዛኸኝ ለማ /አዳማ ከተማ -ስራ አስኪያጅ/ ክለቡ ከመቐለ 70 እንደርታጋር በነበረው የ28ኛ ሳምንት ግጥሚያ በጨዋታው ወቅት የእለቱን ዳኞች በተደጋጋሚ አጸያፊ ስድብ ስለመሳደባቸው ሪፖርት ቀርቦባቸዋል ። ስለሆነም የክለቡ አመራር በፈጸመው ጥፋት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ደንብ ክፍል 10 አንቀፅ 35 በተቁ 2 መሠረት ከ29ኛ ሳምንት ጀምሮ አዳማ ከተማ የሚያደርጋቸውን 5/አምስት/ ተከታታይ ጨዋታዎች ስታድየም ገብተው እንዳይመለከቱ የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

You Might Also Like

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ሎዛ አበራ ተቀይራ በገባችበት ጨዋታ ሁለት አስደናቂ ግቦችን አስቆጠረች
Next Article አራት ተጫዋቾች ሁለት አሰልጣኞች እና አንድ የቡድን አመራር የጨዋታ እና የገንዘብ ቅጣት ተጥሎባቸዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ጅማ አባጅፋርየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግአርባምንጭ ከተማሪፖርት

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር መሪነቱን ከተከታዩ በሁለት ነጥብ እርቆ እሚወጣበትን እድል አምክኗል።

By 8 years ago
ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ
አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል
ሰበታ ከተማ 3 ተጨዋቾችን አስፈረመ
ቡናማዎቹ ተጨማሪ ተጫዋች ማስፈረማቸዉ ታውቋል
8 Mistakes That Will RUIN Your Weekend Trips Plan
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?