አዳማ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 2-1 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ የሀዋሳ ቆይታዉንን በድል ቋጭቷል !! በተመጣጣኝ የጨዋታ ድባብ የሁለቱም ክለቦች ጨዋታ መካሄድ የጀመረ ሲሆን በአንፃሩ...
ሀዋሳ ከተማ ወደ አሸናፊነት የተመለሰበትን ዉጤት ወላይታ ዲቻን 3-1 በማሸነፍ አስመዝግቧል !! ጨዋታው ገና ከጅምሩ በርካታ ሙከራዎች የተደረጉበት ሲሆን ወላይታ ዲቻዎች በጨዋታው መጀመሪያ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን አጠናክሮ ያስቀጠለበትን ዉጤት ለገጣፎ ለገዳዲን 2-1 በማሸነፍ አስመዝግቧል። ቀዝቀዝ ባለ እና ባልተረጋጋ አጨዋወት የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ የጀመረ ሲሆን ፈረሰኞቹ ገና...
የእለቱ ጨዋታ በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ሲጀመር የጨዋታው የመጀመሪያዎቹ ደቂቃ እንቅስቃሴዎች በፈጣን አጨዋወት ነበር የተጀመሩት። ገና በጨዋታዉ ጅማሬ አርባምንጭ ከነማዎች በአህመድ ሁሴን በኩል ለጎል...
በ26ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሀድያ ሆሳዕናን 2 - 1 ረቷል ። ሀድያ ሆሳዕናዎች ባህር ዳር ከተማን በረቱበት ጨዋታ ላይ በነበረው አሰላለፍ...
በ26ኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ዕለት ጨዋታዎች ቀዳሚ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ኢትዮጵያ መድኅንን በጌታነህ ከበደ ሁለት ግቦች 2 - 0 አሸንፏል...
በትላንትናዉ እለት በዝናብ ምክንያት ከእረፍት መልስ ሳይደረግ የተቋረጠዉ የሲዳማ ቡና እና የወላይታ ዲቻ ጨዋታ በዛሬዉ እለት ተካሂዶ ያለ ጎል ተጠናቋል። ገና ጨዋታው መካሄድ...
ቀሪ የሊጉ ጨዋታዎች እያሉት አስቀድሞ ወደ ታችኛዉ ሊግ መዉረዱን ያረጋገጠዉ ለገጣፎ ለገዳዲ በአማኑኤል አረቦ ብቸኛ ጎል አዳማ ከተማን 1-0 በሆነ ዉጤት አሸንፏል። የ26ኛ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident