"ሀበሻ ቢራ እኛን ስፖንሰር ያደረገው የአይናችን ከለር ስላማረው አይደለም" አቶ ገዛኧኝ ወልዴ / የኢት.ቡና ዋና ስራ አሰኪያጅ/ " ክለቡ ደጋፊውን የሚመጥን ውጤት ካመጣ...
በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እየተመሩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ የነባር ተጫዋቾችን ዉል በማደስ ቅድመ ዝግጅታቸዉን በሀዋሳ ከተማ እየሰሩ ቆይተዉ ሲዳማ ጎፈሬ ካፕ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በዛሬው ዕለት ጅማሮውን ሲያደርግ በቀዳሚነት የተደረገው የአዳማ ከተማና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጨዋታ ያለግብ አቻ ተጠናቋል ። ከጨዋታው በኋላ አስተያየቱን የሰጠው...
በ2016 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀዳሚ ጨዋታ በከተማው ላይ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመክፈቻ ጨዋታውን ያደረገው አዳማ ከተማ 0 - 0 ተለያይቷል ።...
*..... በርካታ ዳኞች የአካል ብቃት ፈተና መውደቃቸው ተነግሯል... የኢትዮጵያ ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ በዘንድሮው የውድድር አመት የፊፋን ባጅ ለማግኘት በክፍት ቦታዎች ላይ የሚገቡ...
*...ከፌዴራል ፖሊስ ጋር በጋራ ለመስራት ተዘጋጅቷል *....ከፌዴሬሽኑ ጋር በቀጣይ ሳምንት ይፈራረማሉ.. "ሊጉ ከስጋት ነጻ ሆኖ ውድድር ማካሄድ እንደምንችል ዲ.ኤስ.ቲቪ ማረጋገጥ ይፈልጋል ይህን...
በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ እየተመሩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ እንዲሁም የነባር ተጫዋቾችን ዉል እያደሱ ለ2016 ዓ.ም ለቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅድመ ዝግጅታቸዉን እየሰሩና...
ሀዲያ ሆሳዕናዎች የቀድሞዉን የኢትዮጵያ መድን የመስመር ተከላካይ የነበረዉን አስጨናቂ ጸጋዬን በሁለት ዓመት ኮንትራት ወደ ስብስባቸዉ ቀላቅለዋል። አስጨናቂ ጸጋዬ ለአርባምንጭ ከተማ ፣ ሀምበሪቾ ዱራሜ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident