ምዝገባው ከሰኔ 25 ጀምሮ ድረስ ሲከናወን የቆየ ሲሆን በዛሬው ዕለት ምዝገባ ይጠናቀቃል። በቀነ ገደቡ ምዝገባ ያላጠናቀቁ ክለቦች በከፍተኛ የገንዘብ ቅጣት ለሦስት ቀናት የሚስተናገዱ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋቾች ማህበር የ2016 ዓመተ ምህረት የዓመቱ ኮከቦችን በሶስት ዘርፎች ይፋ አድርጓል። ማህበሩ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባወጣው መረጃ መሰረት የኢትዮጵያ ንግድ...
የ2024/25 የወድድር ዘመን የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ እና የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ድልድል በዛሬው ዕለት ይደረጋል። በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ላይ 59 ክለቦች የሚሳተፉ ሲሆን 5...
በበርካታ የደጋፊዎች ድባብ ታጅቦ ቀን 10:00 ሲል በጀመረዉ የዕለቱ ወሳኝ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዉን ማሸነፍ የሚችል ከሆነ ዋንጫዉን በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ማሸነፉን...
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ባሳለፍነዉ ሳምንት በሊጉ መቆየቱን ያረጋገጠዉ ወልቂጤ ከተማ አዳማ ከተማን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል ። በዋና ዳኛ ቢኒያም ወርቅአገኘሁ መሪነት...
በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ 30ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ በአሊ ሱለይማን ሁለት ጎሎች ታግዞ ወላይታ ዲቻን ሁለት ለዜሮ በማሸነፍ አመቱን...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኔ 24 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት...
በሀያ ዘጠነኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ ቀዳሚ መርሐግብር የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ከተማን 2ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident