የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ኮከብ ዕጩዎች ይፋ ሆኑ

የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ፣ ምርጥ ግብ ጠባቂ እና ምርጥ ተስፈኛ ተጫዋች ዕጩዎች ይፋ ሆነዋል። በኮከብ ተጫዋች ዘርፍ ሻምፒዮኑ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

ቻላቸው መንበሩ፣ ዳንኤል ደምሴ እና ዋሳዋ ጄኦፍሪ የአንድ ጨዋታ እገዳ ተጥሎባቸዋል

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ቻላቸው መንበሩ (አዳማ ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ። አዳማ ከተማ - ስሁል ሽረ ኢትዮ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

ኢትዮጵያ ቡና የመቶ ሺ ብር ቅጣት እንዲከፍል ሲወሰን አስር ተጫዋቾች የጨዋታ እገዳ እና የገንዘብ ቅጣት ተጥሎባቸዋል

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. አስቻለው ታመነ (መቻል): ክለቡ ከሃዋሳ ከተማ ጋር ባደረገው የ32ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 40 ኛ ደቂቃ ላይ የተጋጣሚን ቡድን ተጫዋች...

ሲዳማ ቡናኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና በትናንቱ ጨዋታ ዙሪያ የቅሬታ ደብዳቤ ለሊጉ አስተዳደር አስገብቷል

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ በትናንትናው ዕለት በተደረገው እና ኢትዮጵያ መድን ሲዳማ ቡናን 3 ለ 0 በረታበት ጨዋታ ዙሪያ ለሊግ አክስዮን ማህበሩ በደብዳቤ ቅሬታ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ሀብታሙ ተከስተ እና እስራኤል እሸቱ የአራት ጨዋታዎች ዕግድ ተላለፈባቸው

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር አመራር እና ስነ ስርዓት ኮሚቴ የ31ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎችን ይፋ አድርጓል። ትናንት ምሽት በተደረገው የሀዋሳ ከተማ እና የፋሲል ከነማ...

አርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና ከአትዮጵያ መድን ያለውን የነጥብ ልዩነት ያጠበበትን ወሳኝ ድል አሳክቷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ31ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። የዕለቱ እንዲሁም የሳምንቱ ተጠባቂ በነበረው ጨዋታ የሊጉ መሪ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

አምስት ተጫዋቾች የጨዋታ እና የገንዘብ ቅጣት ሲጣልባቸው ሶስት ክለቦችም ገንዘብ እንዲከፍሉ ተወስኗል!!

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ማርቲን ኪዛ (ፋሲል ከነማ) : እሁድ ግንቦት 10 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ባደረገው የ30ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

አራት ተጫዋቾች ሁለት አሰልጣኞች እና አንድ የቡድን አመራር የጨዋታ እና የገንዘብ ቅጣት ተጥሎባቸዋል

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ኢያሱ ደስታ (ሀዲያ ሆሳዕና) : ማከሰኞ ግንቦት 5 2017 ዓ.ም. ክለባቸው ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር ባደረገው የ29ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ...