በመሸሻ ወልዴ የቅ/ጊዮርጊሱ ስኬታማው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች አስቻለው ታመነ በዝውውር መስኮቱ ለመጪዎቹ ሁለት ዓመታት ለቡድኑ ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል፤ አስቻለው በእዚህ ጊዜ የተጨዋችነት ቆይታውም...
በአሸናፊ በቀለ እሚመሩት አዳማ ከተማ ዮናስ በርታን ከደቡብ ፖሊስ አስፈርመዋል።በአሰልጣኝ አብርሃም መብራህቱ ጥሪ ተደርጎለት በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ የሚገኘው ዮናስ በርታ...
እዲሱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፎርማት ተግባራዊ ሚሆን ከሆነ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የመሆን አድል ያለው ደደቢት የአራት አዳዲስ ተጨዋቾች ዝውውር ማጠናቀቁን...
በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር ስሙ ከግብፁ ክለብ ኢኤንፒፒኣይ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በስፋት ሲያያዝ የቆየው አማኑኤል ገብረሚካኤል ለቀጣይ ሁለት ዓመታት ከመቐለ 70 አንደርታ ጋር...
በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር ሁለት የመሐል ተጨዋቾች ያጡት ሻምፒዮኖቹ መቐለ 70 አንደርታዎች የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጨዋች አዲስ ህንፃን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል። ባሳለፈነው...
መስከረም 08/2012ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከ2012ዓ.ም ጀምሮ የፕሪሚየር ሊግ ውድድር በሊግ ካምፓኒ እዲመራ መወሰኑ ይታወቃል፡፡ የኢትዮ ፕሪሚየር ሊግ ካምፓኒ ምስረታ...
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ከ28ኛ ፣29ኛ እና 30ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ ውድድር መርሐ ግብር ጋር በተያያዘ በፌዴሬሽኑ ከህግ ውጪ ተወስኖብኛል ስላላቸው ቅጣቶች...
በአዲሴ ካሳ እሚመሩት ሃዋሳ ከተማዎች የሁለት ተጨዋቾች ዝውውር አጠናቀዋል። ጥሩ ዓመት ባላሳለፈው ደቡብ ፖሊስ በግላቸው ጥሩ መንቀሳቀስ የቻሉት የተሻ ግዛው እና ብርሃኑ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident