መነሻ ገጽ ዜናዎች ደደቢት የአራት ተጨዋቾች ዝውውር አጠናቀዋል
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢት

ደደቢት የአራት ተጨዋቾች ዝውውር አጠናቀዋል

አጋራ
አጋራ

 

እዲሱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፎርማት ተግባራዊ ሚሆን ከሆነ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የመሆን አድል ያለው ደደቢት የአራት አዳዲስ ተጨዋቾች ዝውውር ማጠናቀቁን አስታውቋል።

አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን በሀላፊነት የሾሙት ደደቢቶች ባሳለፍነው የውድድር አመት ከወልዋሎ ጋር ቆይታ ያደረገው የቀድሞ የአልመዳ ጨርቃ ጨርቅ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣መቐለ 70 አንደርታ የቀኝ ተመላላሽ ዳንኤል አድሃኖም ሰማያዊዎቹን መቀላቀል ችሏል።

በተያያዘ ዜና ደደቢቶች ግብ ጠባቂ ሃብቶም ቢሰጠኝን ከስሑል ሽረ አስፈርመዋል።የትራንስ ኢትዮጵያ ወጣት ቡድን ውጤት የሆነው ሃብቶም ቢሰጠኝ ከዚህ ቀደም በሃዋሳ ከተማ፣መቐለ 70 አንደርታ፣ኣክሱም ከተማ፣ስሑል ሽረ መጫወቱ ሚታወስ ነው።

በተጨማሪ ደደቢት ክብሮም ግርማይ እና ክፍሎም ሓጎስን ከአክሱም ከተማ አስፈርመዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...