ትግራይ ስታድየም ላይ የተካሄደው የወልዋሎና የጅማ አባጅፋር ጨዋታ ምንም ግብ ሳያስተናግድ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።ከሥስት ጨዋታዎች ዘጠኝ ነጥቦችን መሰብሰብ የቻሉት የዮውሀንስ ሳህሌ ልጆች...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን 6ቱ በክልል አንዱ ደግሞ አዲስ አበባ ላይ ተደርገዋል። ክልል ላይ ከተደረጉት ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነውን ሲዳማ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት የመጨረሻ አንድ ጨዋታ ነገ ይደረጋል። የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት 7ጨዋታዎች ዛሬ (ቅዳሜ) የተደረጉ ሲሆን የመጨረሻ...
በ4ተኛው ሳምንት ቅዳሜ በተደረገ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጭዋታ ጎንደር ላይ ፋሲል ከነማ ሀድያ ሆሳዕናን አስተናግዶ ሶስት ለባዶ አሸንፏል።ባለ ሜዳዎቹ ፋሲል ከነማዎች ወደ ወልቂጤ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን 6ቱ በክልል አንዱ ደግሞ አዲስ አበባ ላይ ተደርገዋል። ከነዚህ ጨዋታዎች መካከል ሁለቱን በዚህ ሪፖርት ለእናንተ እንዲስማማ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን 6ቱ በክልል አንዱ ደግሞ አዲስ አበባ ላይ ተደርገዋል። ከነዚህ ጨዋታዎች መካከል ሁለቱን በዚህ ሪፖርት ለእናንተ እንዲስማማ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት 7ጨዋታዎች ነገ ይደረጋሉ። የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት 8 ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን 7ጨዋታዎች ነገ (ቅዳሜ)...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ስሁል ሽረ ዋና ዳኛ፡ ኢንተርናሽናል አርቢትር ለሚ ንጉሴ በሜዳና ከሜዳ ውጪ መረጋጋት የተሳነው ስሁል ሽረና ተከታታይ የሆነ አቋም ማሳየት ያቃተው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident