የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ| ነብሮቹ በእዮብ በቃታ አስደናቂ የቅጣት ምት ግብ የመጀመሪያውን ዙር በድል አጠናቀዋል

  የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር ጨዋታዎች ፍፃሜውን የሚያገኝበት የዚህ ሳምንት ጨዋታ በተጣለበት ቅጣት ጨዋታውን ሀዋሳ ላይ እያደረገ የሚገኘው ሀድያ ሆሳዕና ጅማ አባጅፋርን...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታጅማ አባጅፋር

ቅድመ ጨዋታ ዕይታ| ሀዲያ ሆሳዕና ከ ጅማ አባጅፋር

15ኛው ሳምንት የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ በሳምንቱ መጨረሻ አርብ ቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም ሰኞ በሚደረጉ 8 ጨዋታዎች ቀጥሎ ይውላል።   እኛም በነገው ዕለት የሚካሄደው...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ ከናይጄሪያዊው ተጫዋች ጋር በስምምነት ተለያይቷል

ድሬዳዋ ከተማ በዘንደሮው አመት ያሰፈረመው ባድዋን አደግሰን ጋር በስምምነት ለተያይቷል።   ተጫዋቹ በዘንድሮው አመት ቡድኑን በአንድ አመት ኮንትራት ፈርሞ የነበረ ሲሆን። የተጠበቀውን ያህል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

ጅማ አባጅፋሮች ወደ ሀዋሳ አምርተዋል

ባለፉት ቀናት ከደሞዝ ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ቅሬታ ልምምድ ያልሰሩት የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ከሀድያ ሆሳዕና ጋር ላለባቸው ጨዋታ ወደ ሀዋሳ ለማምራት ተዘጋጅተዋል። ክለቡ ደሞዝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ዳኝነቱ ጥሩ ነበር፤ ፍፁም ቅጣት ምቱም ያሰጣል፤ጊዮርጊስን ማሸነፍ ይገባን ነበር” ሱራፌል ዳኛቸው (ፋሲል ከነማ)

  በጎንደር ፋሲለደስ ስታድየም የተካሄደው የፋሲል ከነማ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጠባቂ ጨዋታ የሁለቱ ቡድን ደጋፊዎች ለየክለቦቻቸው በሰጡት የአማረ እና ምርጥ ድጋፍ ታጅቦ በመካሄድ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ማሸነፍ የነበረብንን ጨዋታ በዳኛዋ ተነጥቀናል፤ ፍፁም ቅጣት ምቱ አያሰጥም” ሄኖክ አዱኛ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

በታላቅ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የፋሲል ከነማና የቅ/ጊዮርጊስ ጨዋታ 2ለ2 ተጠናቋል፤ከጨዋታው በላይ ትኩረት የሳበው 83ኛው ደቂቃ ላይ ኢንተርናሽናል አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ ለፋሲል ከነማ የሰጠችው...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ወሳኝ ተጫዋቹን በቶሎ ያገኛል

  በ 14ኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብር ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጎንደር ላይ ባደረጉት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ወቅት በተደጋጋሚ ጊዜ የተጎዳው...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የፕሪምየር ሊግ ክለቦች የመጀመሪያው ዙር እረፍት አንድ ሳምንት ሊጨመርበት ይችላል

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር የፊታችን አርብ እሁድና ሰኞ በሚደረጉ 8 ጨዋታዎች ይጠናቀቃሉ ሆኖም የመጀመሪያው ዙር ሁለት ሳምንታት የእረፍት ጊዚት ቢኖሩም በብሄራዊ...