ድሬዳዋ ከተማ ከናይጄሪያዊው ተጫዋች ጋር በስምምነት ተለያይቷል

ድሬዳዋ ከተማ በዘንደሮው አመት ያሰፈረመው ባድዋን አደግሰን ጋር በስምምነት ለተያይቷል።

 

ተጫዋቹ በዘንድሮው አመት ቡድኑን በአንድ አመት ኮንትራት ፈርሞ የነበረ ሲሆን። የተጠበቀውን ያህል ክለቡን ማገልገል ባለመቻሉ ነው ክለቡ በስምምነት እንዲያሰናብተው የወሰነው። ባጅዋን አደግሰን ከዚህ በፊት ባሳየው እንቅስቃሴ ክለቡ ደስተኛ ስላልሆነ እንዲያስተካክል ማስጠንቀቂያ ቢሰጠዉም የተፈለገውን ያህል ባለማሻሻሉ ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል።

Hatricksport website Editor

Facebook

ሚሊዮን ኃይሌ

Hatricksport website Editor