የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል

ከቡናማዎቹ ጋር ልምምድ እየሰራ የሚገኘው የግብ ዘቡ ክለቡን በይፋ ሊቀላቀል ተቃርቧል። በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ስልጠናውን ከጨረሰ በኋላ በሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን ውስጥ በመጫወት...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ፍቃዱ አለሙ የአዞዎቹ አዲሱ ፈራሚ ሆኗል

ሀትሪክ ስፖርት ከቀናት በፊት ያስነበበቻችሁ የአጥቂው ዜና እውን ሆኗል። አርባምንጭ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም በመከራ ላይ እየመለከተ እንደነበር ከቀናት በፊት ቀደም ብለን መዘገባችን...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ዝምተኛው አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ (ውሮ)

ሲዳማ ቡናን በሊጉ አናት ላይ ያስቀመጡት አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ ማናቸው። ሀዋሳ ውስጥ ኳስን በአዝናኝ መልኩ ተጫውተው ካሳለፉት መካከል አንዱ ነው። በሀዋሳ ዱቄት የነበረው...

ኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ መድን ከወጣቱ ተከላካይ ጋር ተለያይቷል

ከመድን ጋር ሻምፒዮን የሆነው ተጫዋች በስምምነት ተለያየ። ከአዳማ ከተማ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ ለዋናው ክለብ ባሳየው አቋም በወልዋሎ እና በኢትዮጵያ መድን መጫወት የቻለው...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየፕሪሚየር ሊጉ ክስተቶች

የተረሳው የፋይናንስ ህጉ ትግበራ የት ደረሰ ?

አንዱን ልጅ ሌላውን የእንጀራ ልጅ ያደረገው ውሳኔ ፀጥ ተብሏል ለምን ? የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በ2017 የውድድር ዘመን 16 ክለቦች በሚወዳደሩበት ፕሪምየር...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የ21ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ድልአዲስ ገብሬ (ድሬደዋ ከተማ) : ሐሙስ የካቲት 19 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ወላይታ ድቻ ጋር ባደረገው የ21ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

ሱራፌል ዳኛቸው ወደ አፄዎቹ ቤት ተመለሰ

አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን የቀጠረው ፋሲል ከነማ የቀድሞው የአዳማ ከተማ እና በክለቡ ታሪካዊ ቆይታን በማድረግ ወደ አሜሪካ ተጉዞ ሎዶን ዩናይትድን በመቀላቀል ከተጫወተ በኋላ ከክለቡ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና አጥቂ አስፈረመ

ቡናማዎቹ ሁለተኛውን የአጋማሹን ዝውውር ፈፅመዋል። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች አጥቂው ቢኒያም ጌታቸውን ወደ ስብስባቸው አካተዋል። የቀድሞው የአክሱም ከተማ ፣ ሀምበሪቾ ፣...