የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
1. ድልአዲስ ገብሬ (ድሬደዋ ከተማ) : ሐሙስ የካቲት 19 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ወላይታ ድቻ ጋር ባደረገው የ21ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 49 ኛ ደቂቃ ላይ ከባድ የአጨዋወት ጥፋት በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ።
ስለሆነም ተጨዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 63 በተቁ 1 (ለ) እና በተቁ 2 መሰረት 3 ጨዋታ እንዲታገድና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3000 /ሶስት ሺህ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
2. ተገኑ ተሾመ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) : ከታች በተጠቀሱት ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ባህርዳር ከተማ-ቅዱስ ጊዮርጊስ
- ቅዱስ ጊዮርጊስ-አርባምንጭ ከተማ
- ቅዱስ ጊዮርጊስ-ድሬደዋ ከተማ
- መቻል-ቅዱስ ጊዮርጊስ
- ኢትዮጵያ መድን -ቅዱስ ጊዮርጊስ
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ማሰታውቂያ -
3. ዳዊት ተፈራ (ነገሌ አርሲ) : ከታች በተጠቀሱች ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል
- ኢትዮጵያ ቡና-ነገሌ አርሲ
- ነገሌ አርሲ-አዳማ ከተማ
- ፋሲል ከነማ-ነገሌ አርሲ
- ነገሌ አርሲ-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
- ነገሌ አርሲ-ኢትዮጵያ ቡና
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
4. ሽመክት ጉግሳ (ምድረ ገነት ሽረ ) : ከታች በተጠቀሱት ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ምድረ ገነት ሽረ-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
- ቅዱስ ጊዮርጊስ‐ምድረ ገነት ሽረ
- ምድረ ገነት ሽረ-ኢትዮጵያ መድን
- ሽገር ከተማ-ምድረ ገነት ሽረ
- ምድረ ገነት ሽረ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
5. ያሬድ የማነ (ኢትዮ ኤሌትሪክ) : ከታች በተጠቀሱት ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ኢትዮጵያ ቡና-ኢትዮ ኤሌትሪክ
- ኢትዮጵያ መድን -ኢትዮ ኤሌትሪክ
- ድሬደዋ ከተማ-ኢትዮ ኤሌትሪክ
- ኢትዮ ኤሌትሪክ -ወላይታ ድቻ
- ኢትዮ ኤሌትሪክ ሀዲያ ሆሳዕና
ስለሆነም ተጨዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
6. ሄኖክ አርፊጮ (ሀዲያ ሆሳዕና) : ከታች በተጠቀሱት ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ፡፡
- ባህርዳር ከተማ-ሀዲያ ሆሳዕና
- መቐለ 70 እንደርታ-ሀዲያ ሆሳዕና
- ሃዋሳ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕና
- ሀዲያ ሆሳዕና-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
- ኢትዮ ኤሌትሪክ ሀዲያ ሆሳዕና
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
7. ኤፍሬም ታምራት (አርባምንጭ ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል ።
- አርባምንጭ ከተማ-ሽገር ከተማ
- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ‐አርባምንጭ ከተማ
- አርባምንጭ ከተማ-ፋሲል ከነማ
- ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-አርባምንጭ ከተማ
- ባህርዳር ከተማ-አርባምንጭ ከተማ
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
6. አዳማ ከተማ ክለቡ ከሸገር ከተማ ጋር ባደረገው የ21 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የአዳማ ከተማ ቡድን ተጫዋች የሆኑት
- ቢንያም ኣይተን
- አቤነዘር ሲሳይ
- አላዛር ሺመልስ
- መድሃኔ ብርሀኔ
- ብኣየሁ ሰይፉ
በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 / አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።