የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች 300 ሺህ ብር ይመለስልን እያሉ ነው

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቋረጡን ተከትሎ ለአመቱ የከፈልነውን የመመዝገበያ ክፍያ መልሱልን የሚሉ ክለቦች ብቅ ብቅ እያሉ ነው፡፡ ሀትሪክ ባገኘችው መረጃ ለ2012 ፕሪሚየር ሊግ መመዝገቢያ...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“የማህበሩ መመስረት ለተጨዋቾችም ለሀገር እግር ኳስም ትልቅ ጠቀሜታ አለው” አዳነ ግርማ

የቀድሞ የሐዋሳ የተጨዋቾች ማህበርን ለመመስረት እንቅስቃሴ ተጀምሯል “የማህበሩ መመስረት ለተጨዋቾችም ለሀገር እግር ኳስም ትልቅ ጠቀሜታ አለው” አዳነ ግርማ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ማህበራት እየተበረከቱ...

አዳማ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አዳማ ከተማ ደመወዛችን ተቀነሰ ባሉ 9 ተጨዋቾች ተከሠሠ

  የ50ሺ ብር ወርሃዊ ደመወዝ ገደብን የሚደነግግ ደንብ መውጣቱ እያወዛገበ ባለበት አዳማ ከተማ ከህጉ መውጣት በፊት ውል የተዋዋላቸውን ተጨዋቾች ደመወዝ በመቀነስ 34 ሺ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ቅ/ጊዮርጊስ ለተጨዋቾቹ ደመወዝ ከመክፈል ባለፈ በተደጋጋሚ ስልክ በመደወል የሚጠይቅበት ሁኔታ የክለቡን ታላቅነት ይበልጥ አሳይቶኛል”ጌታነህ ከበደ /ቅ/ጊዮርጊስ/

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጨዋችነት ዘመኑ ላይ ከደቡብ ፖሊስ ጋር የኮከብ ተጨዋችነት ክብርን፤ ከደደቢት ጋር ደግሞ የኮከብ ተጨዋችነትንም ሆነ የኮከብ ግብ አግቢነት ሽልማቶችን በመውሰድ...

Covid-19ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል አሁንም በቂ የሆነን ጥንቃቄ እያደረግን ነው ብዬ አላስብም”አህመድ ረሺድ /ሺሪላ/ (ኢትዮጵያ ቡና)

ኮቪድ 19 እንደ ሌላው ዓለም ሁሉ ወደ አገራችን ከገባ ወራትን አስቆጥሮ ያለፈ ሲሆን በእዚህም ወረርሽኝ ምክንያት እግር ኳሱ በእኛም ሀገር ሊቋረጥ መቻሉ ይታወሳል፤...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ሃዲያ ሆሳዕና በሊግ ኮሚቴ ውሳኔ ተጠቃሚ ቢሆንም ባይሆንም ውሳኔው ተገቢ ነው ብለን ግን እናምናለን” ጸጋዬ ኪዳነማሪያም /የሃዲያ ሆሳዕና አሰልጣኝ/

በመቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ የሚመራው የሊግ ኮሚቴ በሰጠው ውሳኔ በ2012 አሸናፊ፣ወራጅና ኃላፊ ክለብ የለም ሲል መወሰኑ ተጠቃሚ ያደረጋቸው ክለቦች መኖራቸው አልቀረም፡፡ በ17 ጨዋታ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሊግ ኮሚቴው አመራሮች መስመሩን አልፈዋል፤ የክለባችንን መብት ተጋፍተዋል በዚህም አዝነናል” አቶ ሽፈራው (ተ/ኃይማኖት) የመቐለ 70 እንደርታ እግርኳስ ክለብ ዋና ስራ አስኪያጅ

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመግታት መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን በማውጣት አዋጁ እስከ ነሀሴ 30/2012 ድረስ እንደሚፀና ካስታወቀ ቆየት ብሏል፡፡ በእግር ኳሱ አደባባይም የ2012 መርሃ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ አንደኛ ሊግየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አጠቃላይ የሊግ ውድድሮችን ሰረዘ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ  በ2012ዓ.ም ሲካሄዱ የነበሩ አጠቃላይ የሊግ ውድድሮች  እጣ ፈንታ ላይ ዛሬ ከረፋዱ 5ሰዓት ሚያዚያ 27/2012ዓ.ም በቴሌ ኮንፍረንስ...