የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

121 መጣጥፎች
ሻሸመኔ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በትላንትናዉ እና በዛሬዉ እለት ሲካሄዱ አስቀድሞ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማደጉን ያረጋገጠዉ ሻሸመኔ ከተማ ሽንፈትን አስተናግዷል

በሶስት ምድብ ተከፍሎ በሶስት ከተሞች በመካሄድ ላይ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በትላንትናዉ እና በዛሬዉ እለት ተካሂደዋል። በአሰላ ከተማ የተካሄደዉ የምድብ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ዕጣ ማውጣት መርሐ ግብር ተከናወነ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ1ኛ ሊግ ክለቦች የ2015 ዓ.ም የውድድር ደንብ ውይይትና የእጣ ማውጣት ስነስርዓት በዛሬው እለት ጥቅምት 29 ተከናውኗል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የከፍተኛ ሊግ ወድድር የኦንላይን ቀጥታ ስርጭት ሲያገኝ የተሳታፊ ቁጥርን በሒደት ለመቀነስም ውሳኔ ተላልፏል

የከፍተኛ ሊግ ወድድር የኦንላይን ቀጥታ ስርጭት ሲያገኝ የተሳታፊ ቁጥርን በሒደት ለመቀነስም ውሳኔ ተላልፏል የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ጥራትን ከፍ ለማድረግ በዘንድሮው የውድድር ዓመት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ አንደኛ ሊግየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ የ2015 የውድድር ዘመን የሚጀምርበት ወቅት ተገለፀ

የ2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ የውድድር መጀመርያ ቀን እና የዕጣ ማውጣት መርሐ ግብር የሚከናወንበት ዕለት ተገለፀ። የ2015 የውድድር ዘመን...

ከ 20 ዓመት በታችዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየኢትዮጵያ አንደኛ ሊግየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የሴቶች ፣ የከፍተኛ ፣ አንደኛ እና ከ20 ዓመት በታች ሊጎች የዝውውር ጊዜ የሚጀመርበት ወቅት ታውቋል

የሴቶች ፣ የከፍተኛ ፣ አንደኛ እና ከ20 ዓመት በታች ሊጎች የዝውውር ጊዜ የሚጀመርበት ወቅት ታውቋል በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስር የሚከናከኑ የሴቶች ፕሪምየር...

ቃለመጠይቅኦሜድላዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

” ኳስን መስርቶ ለሚጫወት ቡድን የሚሆን ብቃት አለኝ ” ፋሲል አማረ /ኦሜድላ /

" ትልቅ ነክ ተብዬ በታዳጊ ቡድን ውስጥ ሳልካተት ቀርቻለሁ " " ኳስን መስርቶ ለሚጫወት ቡድን የሚሆን ብቃት አለኝ " " እግርኳስ መዝናኛዬም እንጀራዬም...

ለገጣፎ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የለገጣፎ ለገዳዲ እግር ኳስ ክለብ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል

ባሳለፍነው አርብ በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ በምድብ ለ ምድቡን በበላይነት በማጠናቀቅ በ2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላይ መሳተፋቸውን ካረጋገጡት ሶስት ክለቦች አንዱ...

ሀምበሪቾ ድራሜዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

” የመሀል ተከላካይ ሆኜ የቡድኑ ሶስተኛ ግብ አስቆጣሪ ነበርኩ “ትዕግስቱ አበራ /ሀምበሪቾ ዱራሜ/

" የመሀል ተከላካይ ሆኜ የቡድኑ ሶስተኛ ግብ አስቆጣሪ ነበርኩ " " ዋና አምበል ባልሆንኩባቸው ክለቦችም ላይ ሁለተኛ እና ሶስተኛ አምበል ሆኜ ማሳለፍ ችያለሁ...