በዋቢ ሸበሌ እየተካሄደ ያለውና በፕሪሚየር ሊጉ የመጀመርያዎቹ 11 ሳምንት ጨዋታዎች ዙሪያ ግምገማ ላይ ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ላይ ጠንካራ ትችት እየተሰነዘረ ነው። ኢንተ.ረዳት ዳኛ...
" ከጥሪው ሰአት ዘግይቶ የመጣ ዳኛ ያየሁት እናንተን ነው" አቶ ኢሳያስ ጅራ/የፌዴ.ፕሬዝዳንት/ "ዳኞች ከ2አመት በፊት የሰጡት እድሜና ኢንተርናሽናል ለመሆን ያስመዘገቡት ዕድሜ መለያየቱ ተገቢ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚታየው የዳኞች ስህተት ከብቃት ይልቅ ኮታን መሰረት ያደረገ ምደባና እድገት በመኖሩ ነው የሚሉ ቅሬታዎች እየተደመጡ ነው፡፡ ስማቸው እንዲጠቀስ ያለፈለጉ ነገር...
-ፌዴሬሽኑ ክለቡን ማብራሪያ ጠይቋል ለኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የገባ የዮሀንስ ሽኩርና የጅማ አባጅፋር ውል የገባበት አልታወቀም....ግን ፈርሟል። የክለቡ ተጨዋቾች ውል በክለቡ ጉዳይ...
የከፍተኛ ሊግ የምድብ ድልድል በክለቦችና በፌዴሬሽኑ መሀል ውዝግብ የፈጠረ ሆኗል፡፡ የፌዴሬሽኑ የከፍተኛ ሊግ ውድድር አዘጋጅ ኮሚቴ ከወራት በፊት በተሰጠው ማንዴት የከፍተኛ ሊግ ክለቦችን...
ኢንጂነር ሃ/የሱስ ፍሰሃና አሰልጣኝ አስራት ሃይሌ በቀጣዮቹ 4 አመታት የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንን እንዲመሩ በጠቅላላ ጉባኤ ተመርጠዋል፡፡ ለፕሬዝዳንትነት የተወዳደሩት ኢንጂነር ሃይለየሱስና...
የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ እየተካሄደ ሲሆን የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ የኢትዮጲያ የቱሪስት ከተማ ተብላ በምትጠራው በሃዋሳ ከተማ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ የፍትህ አሰጣጥ ሂደቱ ደካማና የዘገየ መሆኑ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ የፍትህ አካላት የሚባሉት የዲሲፕሊን ኮሚቴና የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ሲሆኑ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident