የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከኒጀር ብሄራዊ ቡድን ጋር ላለበት ጨዋታ የብሄራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለተጫዋቾች ጥሪ በማድረግ ከመሰከረም 25/2013...
ከዛምቢያ ጋር ባደረጓቸው የ180 ደቂቃዎች ፍልሚያ 6 ለ 3 የተረቱት ዋሊያዎቹ የማይፈልጓቸውን ተጨዋቾች መቀነስ ጀምረዋል፡፡ ከታማኝ ምንጭ ከደቂቃዎች በፊት በደረሰኝ መረጃ ሚኪያስ...
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጥሪ ከቀረበላቸው ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው የመስመር ተጫዋች ሚኪያስ መኮንን ጉዳት ማስተናገዱን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በጋዜጣዊ መግለጫቸው ከደቂቃዎች በፊት...
ከ18 ቀናት በኋላ ከኒጀር አቻቸው ጋር ላለባቸው የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ የደርሶ መልስ ጨዋታዎች እየተዘጋጁ ያሉት የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ዋሊያዎቹ ከዛምቢያ ብሔራዊ ቡድን ጋር...
“ኒጀርን ለማሸነፍ ለግጥሚያው ከፍተኛ ትኩረትን ሰጥተናል፤ ልምምዳችንን በብቃት እየሰራን ነው” “እኛ የብሔራዊ ቡድናችን ተጨዋቾች ፕሮፌሽናል እንጂ እንደ መደበኛ የጤና ቡድን ተጨዋቾች ስላልሆንን በአሁን...
"ከታፈሰ ጋር ተያይዞ የተፈጠረውን ስህተትገምግመን የዕርምት ርምጃ ወስደናል" አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ብሄራዊ ቡድኑ በጥሩ ሁኔታ እየተዘጋጀ መሆኑን ገልጿል፡፡ ሃሙስና እሁድ ከዛምቢያ ብሄራዊ ቡድን...
በአሁን ሰዓት ለጋዜጠኞች የጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጡ የሚገኙት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ምላሾችን እየሰጡ ይገኛሉ ። " ተጨዋቾቹ ዳሌ አውጥተዋል የሚለውን ሰምቻለው ነገር ግን ዳሌ...
ደቡብ ሱዳኖች ሜዳቸው በመቀጣቱ በካፍ ሌላ ገለልተኛ ሜዳ ምረጡ ተብለዋል የመጀመሪያ ዕቅዳቸው ኢትዮጲያ እንዲሆን ነበር ከተሳካላቸው በዚያውም የወዳጅነት ጨዋታ የማግኘት ዕድል ነበራቸው የኢትዮጲያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident