የሴቶች ፕሪምየር ሊግ

19 መጣጥፎች
ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የቀድሞ የሉሲዎቹ ተጨዋች ኢትዮ ኤሌትሪክ አሰልጣኝ ሆነች !

ቱቱ በላይ በኢትዮ ኤሌክትሪክ የሴቶች ቡድን ምክትል አሰልጣኝ ለመሆን ፍርማዋን አኖረች ። በሉሲዎቹ ከ 10 አወታት በላይ ግልጋሎት መስጠት የቻለችው እና ከሀገር ውስጥ...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሻምፒዮናዎቹ የውጭ ዜጋዎች አስፈረሙ !

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሶስት የናጄሪያ ዜግነት ያለቸውን ተጨዋቾች ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ገለፀ !. የመጀመሪያ ፈራሚ ኦሪሚዴ ቦላጂ ስትሆን የፊት...

መቻልዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

በአሰልጣኝ መሰረት ማኔ የሚመሩት መቻሎች ተጨማሪ ተጨዋች አስፈረሙ !

በዝውውር በንቃት በመሳተፍ ላይ ሚገኙት መቻሎች የአጥቂ ስፍራ ተጨዋቿን ቤዛዊት ንጉሴን ከ ሲዳማ ቡና ለማስፈረም ተስማሞቷል  ። ቤዛዊት በሲዳማ ቡና በዘንድሮ የውድድር ዘመን...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ባህርዳር ከተማ ተጨማሪ ሁለት ተጨዋቾች አስፈረመ

የጊዮን ንግስቶቹ በቀጣዩ አመት ተፎካካሪ ለመሆን ተንካራ ዝውውር እያደረጉ የሚገኙ ሲሆን ተጨማሪ ሁለት ተጨዋቾች ማስፈረም ችለዋል። በዛሬው ባህርዳር ከተማን የተቀላቀለችው ሳሮን ሰመረ ናት...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የጊዮን ንግስቶች ሶስት ተጨዋቾች አስፈረሙ

በዘንድሮ የኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ በመጨረሻ ሳምንት መቆየታቸውን ያረጋገጡት ባህርዳር ከተማወች በዛሬው እለት የሶስት ተጨዋቾች ዝውውር ሲያጠናቅቁ የሶስት ተጨዋቾች ውል ማራዘም ችለዋል ።...

መቻልዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቻሎች አራት አዳዲስ ተጨዋቾች ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል

የዝውውር ዜና ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኝ መሰረት ማኔን መስፈረም የቻሉት መቻሎች አራት አዳዳሲ ተጨዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅለዋል በተጨማሪ አንድ ተጨዋች ውል አድሷል ።...

ዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግ

ሸገር ሲቲ ግብ ጠባቂ አስፈረመ

  በዘንድሮ  ዓመት በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የተቀላቀለው ሸገር ከተማ የሴቶች ቡድን የድሬዳዋ እና የሉሲዎቹ ግብ ጠባቂ የነበረችውን ሮማን  አምባዬ ለአንድ ዓመት...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሴቶች እግርኳስ ላይ መንገሱን አወጀ….

"እንደወንዶች አሰልጣኞች ብዙ ክብር ባይሰጠኝም ሴቶችን በማሰልጠኔ ኩራት ይሰማኛል" አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የኢትዮጵያ ንግድ ባንኩ የሴቶች ቡድን አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው በ26 የአሰልጣኝነት ዘመን...