ማስታወቂያ አውጥቶ የነበረው አርባምንጭ ከተማ አዲስ ስራ አስኪያጅ በሀላፊነት ሾሟል። ከወራቶች በፊት በክለቡ አሰራር ብልሽት ምክንያት የለቀቁት አቶ ዳዊት ሀይለማርያምን ለመተካት የስራ አስኪያጅ...
በሀገሪቱ እግር ኳስ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው የሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ ቡና 3ለ1 በሆነ ውጤት ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፍ ችለዋል። እጅግ በርካታ ደጋፊዎች ስታዲየሙን በሞሉበት እና...
በኢትዮጵያ ዋንጫ የአራተኛ ቀን መርሀግብር የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ወደ ግማሽ ፍፃሜው ነገሌ አርሲን በመርታት ማለፉን አረጋግጧል። በአዲስ አበባ ስታዲየም ሁለቱን የፕሪምየር...
በኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ የሦስተኛ ቀን መርሀግብር ኢትዮጵያ መድን 2ለ0 በሆነ ውጤት ቤንች ማጂ ቡናን በመርታት ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፏል። በአዲስ አበባ ስታዲየም...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ሬድዋን ሸረፉ(ድሬደዋ ከተማ) : ክለቡ ከ ሲዳማ ቡና ጋር ባደረገው የ28ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 90+4 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ...
መሳይ አያኖ አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና የግብ ዘብ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ቡና በሲዳማ ቡና የማይረሳ ጊዜ ያሳለፈውን የግብ ዘብ የግሉ አድርጓል።...
በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ ተጥሎባቸዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አብዱላጢፍ ባምባ (መቐለ 70 እንደርታ) : ክለቡ ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር ባደረገው የ27ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 88 ኛ ደቂቃ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident