መነሻ ገጽ ዜናዎች የ28ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ28ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

አጋራ
አጋራ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

  1. ሬድዋን ሸረፉ(ድሬደዋ ከተማ) : ክለቡ ከ ሲዳማ ቡና ጋር ባደረገው የ28ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 90+4 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ።
    ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  2. ዓለምብርሀን ይግዛው (መቻል) : ክለቡ ከ ሃዋሳ ከተማ ጋር ባደረገው የ28ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 90+5 ኛ ደቂቃ ላይዳኛን አፀያፊ ስድብ በመሳድብ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ።
    ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 66 በተቁ 1 መሰረት 3 ጨዋታ እንዲታገድ ና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3ዐዐዐ /ሶስት ሺህ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  3. ሀሰን ሁሴን (ኢትዮ ኤሌትሪክ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ መድን ጋር ባደረገው የ28ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 58 ኛ ደቂቃ ላይከባድ የአጨዋወት ጥፋት በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ።
    ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3አንቀፅ 63 በተቁ 1 (ለ) እና በተቁ 2 መሰረት 3 ጨዋታ እንዲታገድ ና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3ዐዐዐ /ሶስት ሺህ እንዲከፍል የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  4. አብዱል ጋንዩ (ኢትዮጵያ መድን): ክለቡ ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ ጋር ባደረገው የ28ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 58 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ።
    ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  5. እስማኤል ናሂማና (ኢትዮ ኤሌትሪክ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል ።
    • መቐለ 70 እንደርታ-ኢትዮ ኤሌትሪክ
    • ኢትዮ ኤሌትሪክ -ሲዳማ ቡና
    • ነገሌ አርሲ-ኢትዮ ኤሌትሪክ
    • ኢትዮ ኤሌትሪክ -ኢትዮጵያ መድን
      • ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  6. አስጨናቂ ፀጋዬ (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል ።
    • ፋሲል ከነማ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    • ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-ምድረ ገነት ሽረ
    • ሸገር ከተማ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    • ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቐለ 70 እንደርታ
    • ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
      • ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  7. ቃለአብ ውብሸት (ሀዲያ ሆሳዕና) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 9 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
    • ባህርዳር ከተማ-ሀዲያ ሆሳዕና
    • ኢትዮጵያ ቡና-ሀዲያ ሆሳዕና
    • መቐለ 70 እንደርታ-ሀዲያ ሆሳዕና
    • ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-ሀዲያ ሆሳዕና
    • ሀዲያ ሆሳዕና-መቻል
    • ፋሲል ከነማ‐ሀዲያ ሆሳዕና
    • ሀዲያ ሆሳዕና-አዳማ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና-ሸገር ከተማ
    • ነገሌ አርሲ-ሀዲያ ሆሳዕና
      • ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 2 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 2ዐዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  8. ንጋቱ ገ/ ስላሴ (ኢትዮጵያ መድን) : ከታች በተጠቀሱት 10 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።
    • ባህርዳር ከተማ-ኢትዮጵያ መድን
    • ኢትዮጵያ መድን -ኢትዮ ኤሌትሪክ
    • ሃዋሳ ከተማ-ኢትዮጵያ መድን
    • ኢትዮጵያ መድን -ሲዳማ ቡና
    • ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-ኢትዮጵያ መድን
    • ድሬደዋ ከተማ-ኢትዮጵያ መድን
    • ኢትዮጵያ መድን -መቻል
    • ኢትዮጵያ መድን -ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ መድን -ሀዲያ ሆሳዕና
    • ኢትዮ ኤሌትሪክ -ኢትዮጵያ መድን
      • ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 2 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 2ዐዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  9. ፍቅሩ አለማየሁ (ሸገር ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

    • ሸገር ከተማ-ሀዲያ ሆሳዕና
    • ኢትዮጵያ መድን -ሸገር ከተማ
    • መቐለ 70 እንደርታ-ሸገር ከተማ
    • ሸገር ከተማ-አርባምንጭ ከተማ
    • ባህርዳር ከተማ-ሽገር ከተማ
      • ስለሆነም ተጨዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  10. በፍቃዱ ህዝቄል (ወላይታ ድቻ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
    • መቻል-ወላይታ ድቻ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ-ወላይታ ድቻ
    • ወላይታ ድቻ-ሲዳማ ቡና
    • ወላይታ ድቻ-ፋሲል ከነማ
    • ምድረ ገነት ሽረ -ወላይታ ድቻ
      • ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  11. ኮንኮኒ ሃፍዝ (ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ): በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
    • ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-ሃዋሳ ከተማ
    • ኢትዮ ኤሌትሪክ -ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
    • ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-ወላይታ ድቻ
    • ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
      • ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  12. ዳዊት ገብሩ (ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

    • ምድረ ገነት ሽረ-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
    • ኢትዮጵያ መድን -ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
    • ሀዲያ ሆሳዕና-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
    • ሃዋሳ ከተማ-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
    • ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
      • ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  13. ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ክለቡ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ባደረገው የ28 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ቡድን ተጫዋች
    የሆኑት
    • ዳዊት ገብሩ
    • ኮንኮኒ ሃፍዝ
    • እንዳልካቸው ጥበቡ
    • ሙታክብዋ ጆኤል
    • ስምዖን ማሩ
      • በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/
        እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...