የኢትዮጵያ ሴት እግር ኳስ አሰልጣኞች የሙያ ማህበር ከኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በጋራ በመሆን ያዘጋጀው የአቅም ግንባታና የዕውቀት ልውውጥ ስልጠና ዛሬ በአዳማ ከተማ ተጀምሯል። የኢትዮጵያ...
የኢትዮጵያ ቡናው አማካይ እና የነገሌ አርሲው አጥቂ የክለባቸውን ካምፕ ለቀው ወደ አሜሪካ አመሩ። በቅዱስ ጊዮርጊስ መለያ ከ2010 ጀምሮ ከታዳጊ ቡድን እግር ኳስን የጀመረው...
በሰሜን አሜሪካ ነዋሪነታቸው ያደረጉ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች በርካታ ለውጥ ያመጣል የተባለ የደጋፊዎች ማህበርን ሊያቋቁሙ ነው። ኢትዮጵያ ቡናን በተጫዋችነት ፣ በደጋፊነት እና በተለያዩ ጉዳዮች...
ከደቡብ አፍሪካው ክለብ ጋር ውሉ የተጠናቀቀው ኢትዮጵያዊው አጥቂ አቡበከር ናስር ወደ ቱርክ ሊያመራ መሆኑን ተናግሯል። ለምን የሚለውን በተከታዩ ዘገባ ከራሱ አንደበት ይዘንላችሁ ቀርበናል።...
የቀድሞው የቦዲቲ ከተማ ስራ አስኪያጅ እና የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሰብሳቢ ኮሚቴው አዲሱ የጦና ንቦቹ ስራ አስኪያጅ በመሆን ተሹሟል። በውጤት እጦት መነሻነት አቶ...
ከኢትዮጵያዊ ቤተሰቦች የተገኘው ተከላካይ። ቤተሰቦቹ ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል በማምራታቸው መወለድ የቻለው በእስራኤሏ አሽዶድ በተባለች ከተማ ውስጥ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ዕድሜውም 24 ሞልቶታል የቀኝ...
ኢትዮጵያዊውን አማካይ በቀጣይ እናስተዋውቃችሁ። ትውልዱ በመዲናችን አዲስ አበባ ከኢትዮጵያዊያን ወላጆች ቢሆንም እግር ኳስን በደንብ መጫወት የጀመረው ግን ወደ ኖርዌይ ካመራ በኋላ እንደሆነ ይናገራል...
በኮንፍረንስ ሊግ ቼልሲ ላይ ጎል ያስቆጠረው የአሁኑ የQPR ኢትዮጵያዊ ተጫዋች ማነው ? አባቱ ኢትዮጵያዊ ሲሆን እናቱ ደግሞ የኤልሳቫዶር ዜግነት አላት እርሱ የተወለደው ደግሞ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident