ዜናዎች

4373 መጣጥፎች
ዜናዎች

የብሔራዊ ስታዲየም ሁለተኛ ምዕራፍ ግንባታ ለማስጀመር የሚያስችል የፊርማ ስነ ስርዓት በሸራተን አዲስ ተካሄደ ።

  ለሁለተኛ ምዕራፍ ግንባታ እና ለማጠቃለያ ስራውን ለማከናወን 5.57 ቢሊዮን ብር እንደሚፈጅ ታውቋል ፡፡ መጋቢት 14/2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ገርጂ...

ወልዋሎዜናዎች

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ አንድ ተጫዋች ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል

  በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ላይ አዳዲስ ተጨዋቾች በማስፈረምና በማሰናበት ላይ የሚገኙት ወልዋሎዎች ላለፋት ዓመታት በወልዋሎ ሁለተኛ ቡድን ውስጥ በፊት አጥቂነት ሲጫወት የነረበውን ነጋሲ...

ስሁል ሽረዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ስሑል ሽረ ግዙፉን ተከላካይ አስፈርሟል

  ስሑል ሽረዎች ደስታ ጊቻሞን የቡድኑ አራተኛ ፈራሚ አድርገዋል። ለየኢትዮጵያ መድን፣ሻሸመኔ ከተማ፣አዳማ ከተማ ፣ደቡብ ፖሊስ፣ሀድያ ሆሳዕናና እና የወጣት እና ወናው ብሄራዊ ቡድን መጫወት...

ሰበር ዜናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሰበር ዜና |የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ተቋረጠ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የሊግ ካምፓኒ ዛሬ ከሰዓት በፌዴሬሽኑ መሰብሰቢያ አዳራሽ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት...

ወላይታ ድቻዜናዎች

ወላይታ ድቻ የእግድ ውሳኔ ተላልፎበታል

ወላይታ ድቻ ቅጣት ተላልፎበታል   የክለቡ ተጨዋች የነበረው የአንዷለም ንጉሴ የ3 ወር ደመወዝ ባለመክፈሉ በዲሲፕሊን ኮሚቴ የተወሰነበት ውሳኔ በይግባኝ ኮሚቴም የጸናበት ወላይታ ድቻ...

ባህርዳር ከተማዜናዎች

ባህርዳር ከነማ ከአማካዩ ሚካኤል ዳኛቸው ጋር ተለያየ

  ተጨዋቹ ከአንድ ዓመት በፊት በነበረው የግማሽ ዓመት የዝውውር መስኮት አውስኮድን ለቆ ባህር ዳርን መቀላቀሉ የሚታወስ ሲሆን ቡድኑን ከተቀላቀለ በኋላም በአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው...

ሀትሪክ ስፖርት መፅሔትዜናዎች

አዲስ ነገር ከሀትሪክ ሀትሪክ በመፅሔቶዎ መጣችልዎ፤ ነገ ቅዳሜ በገበያ ላይ ትውላለች፤ እንዳታመልጥዎ

አዲስ ነገር ከሀትሪክ ሀትሪክ በመፅሔቶዎ መጣችልዎ፤ ነገ ቅዳሜ በገበያ ላይ ትውላለች፤ እንዳታመልጥዎ የመጀመሪያዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው አሁን ደግሞ በየ15 ቀኑ ለንባብ የምትበቃ...

ወልዋሎዜናዎች

ወልዋሎ ከሶስት ተጨዋቾቹ ጋር ለመለያየት ከስምምነት ደርሷል

  በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ላይ አዳዲስ ተጨዋቾች በማስፈረምና በማሰናበት ላይ የተጠመዱት ወልዋሎዎች ክረምት ላይ ካስፈረምዋቸው ፍቃዱ ደነቅ፣ካርሎስ ዳምጠውና ምስጋናው ወልደዮሀንስ ጋር በስምምነት ለመለያየት...