ዜናዎች

4373 መጣጥፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎችፋሲል ከተማ

“ውሳኔውና አላማው ባይገባኝም ከዋሊያዎቹ ውጪ መደረጌን የግድ ተቀብዬዋለው” ሙጂብ ቃሲም /ፋሲል ከነማ/

“ውሳኔውና አላማው ባይገባኝም ከዋሊያዎቹ ውጪ መደረጌን የግድ ተቀብዬዋለው”   “መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዋሊያዎቹ አለመመረጤን ሳይቀበለውቀርቶ ቅሬታውን መግለፁ አኩርቶኛል...”   “በኮሮና ቫይረስ ለተያዙ በሙሉ...

ዜናዎች

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የቀድሞ ተጨዋች ሳምሶን ሽፈራው /ጆሮ/

በመሸሻ ወልዴ /G.BOYS/ "በእዚህን ወቅት አስባችሁኝ ላደረጋችሁልኝ ስጦታ በጣም አመሰግናለው" የእግር ኳስን በክለብ ደረጃ ለኢትዮጵያ ቡና ለቅዱስ ጊዮርጊስ ለሰሚት ለወንጂ ስኳር እና ለኢትዮጵያ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክን ያንብቧት፤ አታምልጦት ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ለንባብ ትበቃለች።

ሀትሪክን ያንብቧት፤ አታምልጦት ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ለንባብ ትበቃለች። ሀትሪክ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ይሆን? በሀገር ውስጥ:- ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈችበት ዘ ቢግ ኢንተርቪው...

Covid-19ዋልያዎቹዜናዎች

የብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ብቃታቸውን ጠብቀው እንዲቆዩ ድጋፍ እየተደረገላቸው መሆኑን አሰልጣኝ አብርሐም መብራህቱ ገለጹ፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች በዚህ አስቸጋሪ ወቅት በአካልም ሆነ በሥነ-ልቦና እንዳይጎዱና ጥንካሬአቸውን ጠብቀው መቆየት እንዲችሉ ለማድረግ ከቡድኑ አባላት ጋር በጋራ እየሠሩ መሆኑን አስታወቁ፡፡...

Covid-19ዜናዎች

የአሌክስ ባርና ሬስቶራንት ባለቤት ለ16 የቀድሞ ባለውለተኞችና የስፖርት ቤተሰሰቦች ከፍተኛ ድጋፍ አደረገ

ከብስራተ ገብርኤል ወረድ ብሎ ከሚገኘው አደባባይ ፊት ለፊት የሚገኘው የአሌክስ ባርና ሬስቶራንት ባለቤት አቶ አለማየሁ ሰሊቶ ለ16 የቀድሞ የእግር ኳሱ ባለውለተኞችና የስፖርት ቤተሰቦች...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

“የ2ዐዐ3ቱ የቡና ድል መቼም የማልደግመው ሁሌም የማነሳው ትልቁ ታሪኬ ነው”ሙሉአለም ጥላሁን

ጥርስ የማያስከድነው የሙሉአለም ጥላሁን አዝናኝ ቆይታ በቀጥታ ከጀርመን “የ2ዐዐ3ቱ የቡና ድል መቼም የማልደግመው ሁሌም የማነሳው ትልቁ ታሪኬ ነው” ብዙዎች ከተጫዋችነቱ ባልተናነሰ በቀልደኝነቱ ያውቁታል፤በኢት.ቡና...

ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎች

ለኤሌክትሪክ፣ለሸዋ ምርጥና ለኢትዮጵያ ብ/ቡድን የተጫወተው ፍቃደ ሙለታ በጠና ታሟል

  "ብዙ ዓመት ያገለገልኩት ትልቅ ታሪክ ያፃፍኩበት ክለቤ እንኳን ሊያሳክመኝ የት እንደወደኩ አያውቅም" "ከባልቻ ሆስፒታል ውጣ በመባሉ ቤተዛታ ለማስተኛት ጥረት እያደረኩ ነው፤ያለበት ሁኒታ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ቅ/ጊዮርጊስ ለተጨዋቾቹ ደመወዝ ከመክፈል ባለፈ በተደጋጋሚ ስልክ በመደወል የሚጠይቅበት ሁኔታ የክለቡን ታላቅነት ይበልጥ አሳይቶኛል”ጌታነህ ከበደ /ቅ/ጊዮርጊስ/

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጨዋችነት ዘመኑ ላይ ከደቡብ ፖሊስ ጋር የኮከብ ተጨዋችነት ክብርን፤ ከደደቢት ጋር ደግሞ የኮከብ ተጨዋችነትንም ሆነ የኮከብ ግብ አግቢነት ሽልማቶችን በመውሰድ...