ዜናዎች

4373 መጣጥፎች
ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከተማ

ፋሲል ከነማ የተጫዋቹን ውል አራዝሟል !

በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሚመሩት አፄዎቹ የግራ መስመር ተከላካያቸውን አምሳሉ ጥላሁን ( ሳኛን ) ውል ማራዘማቸው ተሰምቷል ። በፋሲል ከነማ ክለብ በጠንካራ እንቅስቃሴዎቹ እና...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀድያ ሆሳዕና ተጫዋቾች አስፈርመዋል !

  በዘንድሮው የውድድር ዓመት ሊጉን ከዓመታት በኋላ የተቀላቀሉት ሀድያ ሆሳዕናዎች ጥሩ የማይባል የውድድር ዓመትን ሲያሳልፉ በዓመቱ ሶስተኛ አሰልጣኛቸውን መቅጠራቸው ይታወሳል ።   በአሰልጣኝ...

መከላከያዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

መከላከያ ዮርዳኖስ አባይን ምክትል ተደርጎ ሊሾም ነው

  መከላከያ ለ2013 የውድድር አመት አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌን አሰልጣኙ አድርጎ በይፋ ቀጥሯል፡፡ የአሠልጣኙ ወኪልና ክለቡ ከፍተኛ ድርድር አድርገው መስማማታቸው ታውቋል፡፡ አሁን ደግሞ በአሠልጣኙ...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለስፖርት ሚድያ አካላት በኢአፌ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል፡፡

  ማክሰኞ ሐምሌ 28/2012 ዓ. ም. ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ለስፖርት ሚድያ አካላት በኢአፌ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል፡፡ የፌዴሬሽኑ ተቀ/ም/ፕሬዝዳንት ክብርት ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ፣...

ወልቂጤ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወልቂጤ ከነማ በዝውውር ነቅቶ እየተሳተፈ ይገኛል !

በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎን እያደረጉ የሚገኙት ወልቂጤ ከተማዎች አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ከመቀላቀል ባለፈ የተጫዋቻቸውን ውል በማራዘሙ ቀጥለዋል ። በአሁን ሰዓትም የሁለት ተጫዋቾቻቸውን...

ወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ፍሬው ሰለሞን [ጣቁሩ] ወደ ወልቂጤ አምርቷል

በአሰልጣኝ ደግ አረገ ይግዛው የሚመሩት ወልቂጤ ከተማዎች ባደጉበት ዓመት በሊጉ ጥሩ እንቅስቃሴን በማሳየት ማሳለፋቸው ይታወሳል ። ከቅዱስ ጊዮርጊስ አቡበከር ሳኒን ያስፈረሙት ክትፎዎቹ በሊጉ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ከተጫዋቹ ጋር ተለያይቷል !

  ያለፉትን በርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ ቡና ቤት ማሳለፍ የቻለው አህመድ ረሺድ የጣና ሞገዶቹን ለመቀላቀል ተስማምቷል ። አህመድ ረሺድ በቀጣዮቹ ዓመታት በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ባህር ዳር ከተማ የተጫዋቾቻቸውን ውል በማራዘም ቀጥለዋል !

  የጣና ሞገዶቹ ከደቂቃዎች በፊት የግብ ጠባቂያቸውን ፅዮን መርዕድ ውል ማራዘማቸው ተገልጿል ።   ፅዮን መርዕድ በጣና ሞገዶቹ ቤት ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት የሚያቆየውን...