በዘንድሮው የውድድር ዓመት ሊጉን ከዓመታት በኋላ የተቀላቀሉት ሀድያ ሆሳዕናዎች ጥሩ የማይባል የውድድር ዓመትን ሲያሳልፉ በዓመቱ ሶስተኛ አሰልጣኛቸውን መቅጠራቸው ይታወሳል ።
በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች ሶስት ተጫዋቾችን ከአዳማ ከተማ ማስፈረማቸው ተገልጿል ።
- ማሰታውቂያ -
አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ከቀድሞ ክለባቸው አዳማ ከተማ አዲስ ህንፃን ፣ በረከት ደስታ እና ቴዎድሮስ በቀለን ማስፈረማቸው ይፋ ተደርጓል ።