ዋሊያዎቹ ከቻን የአፍሪካ ዋንጫ ውጪ ቢሆኑም የአውሮፕላን ቲኬት ባለመገኘቱ እስካሁን ድረስ ወደ ኢትዮጵያ አለመመለሳቸው የሰሞኑ ትኩረት የሳበ ሆኗል። ከሁለት ተከትሎ ውሮፕላን ቲኬት ተገኝቶላቸው...
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በመግለጫቸው በሀገር ቤት ዝግጅት ከጀመሩ በኋላ ከጃንዋሪ 4 ጀምሮ ወደ ሞሮኮ ባምራት ዝግጅት ማድረጋቸውን እና ከሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ጋር ሁለት የዝግጅት...
► መንግስት ለዋሊያዎቹ የቻን አፍሪካ ዝግጅትና ውድድር ተጨማሪ 15 ሚሊዮን ብር መፍቀዱ ተነገረ። የፌዴሬሽኑ ዋናጸሃፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን በተለይ ከሀትሪክ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ...
"በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ትልቅ አስተዋጽዎ ላደረጉ ተጨዋቾች ክብር ቢኖረኝም ማንም ተጨዋች ግን ከሀገር በላይ መሆን አይችልም" ሲሉ የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ተናገሩ። አሰልጣኙ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ ለሚያደርገው ተሳትፎ ዝግጅት የተጫዋቾች ቁጥር ወደ 28 ተቀንሶ ለተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዚህ ቀደም 42...
የዋሊያዎቹና የሱዳን የዛሬ ጨዋታ በሶማሌ ዳኞች ይመራል "ፊፋ የወዳጅነት ጨዋታን የሌላ ሀገራት ዳኞች ካልመሩት አይመዘገብም ብሎናል" የኢት.እግርኳስ ፌዴሬሽን ኢንተርናሽናል የወዳጅነት ጨዋታዎች እንደዋናው ውድድር...
ኢትዮጵያ ከሱዳን ጋር ለምታደርገው የወዳጅነት ጨዋታ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ ቀረበ ኢትዮጵያ ከሱዳን ለምታደርገው የወዳጅነት ጨዋታ አሰሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ውላቸውን ለማራዘም ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በዛሬው ዕለት ስምምነት ፈፅመዋል። በ2013 ዓ.ም ብሔራዊ ቡድናችንን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident