By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን 2022 የመጀመርያ የምድብ ጨዋታውን ነገ ከሞዛምቢክ አቻው ጋር ያደርጋል። ጨዋታውን አስመልክቶ የብሔራዊ ቡድናችን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና አምበሉ መስኡድ መሐመድ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።
Share
Notification Show More
Latest News
በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የጨዋታ ዘገባ
ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ
ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች መቐለ 70 እንደርታ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንዜናዎች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን 2022 የመጀመርያ የምድብ ጨዋታውን ነገ ከሞዛምቢክ አቻው ጋር ያደርጋል። ጨዋታውን አስመልክቶ የብሔራዊ ቡድናችን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና አምበሉ መስኡድ መሐመድ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።

Fitsum Nigusse
Fitsum Nigusse 3 years ago
Share
SHARE
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በመግለጫቸው በሀገር ቤት ዝግጅት ከጀመሩ በኋላ ከጃንዋሪ 4 ጀምሮ ወደ ሞሮኮ ባምራት ዝግጅት ማድረጋቸውን እና ከሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ጋር ሁለት የዝግጅት ጨዋታዎች እንዳደረጉ ገልፀው ከትናንት በስቲያ ወደ አልጄርያ በመምጣት ለነገው ጨዋታ ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል። መስኡድ መሀመድ በበኩሉ በሀገር ቤት እና በሞሮኮ ጥሩ የዝግጅት ጊዜ እንዳሳለፉ ገልፆ የሁሉም ተጫዋቾች ጤንነት በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝና ለጨዋታው ዝግጁ መሆናቸውን ተናግሯል።
በአፍሪካ ዋንጫ ላይ የተካፈሉ ተጫዋቾችን በቻን ውድድርም ስለመጠቀም ተጠይቀው አሰልጣኝ ውበቱ በሰጡት ምላሽ ” የኛ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ሲካፈልም በአመዛኙ በሀገር ውስጥ በሚጫወቱ ተጫዋቸች በተገነባ ቡድን ነው። ያም ሆኖ በአፍሪካ ዋንጫ ከተቀምነው ቡድን ቋሚ ተሰላፊዎች አራቱ በጉዳት ምክንያት በዚህ ስብስብ አላካተትንም። ከዛ በተረፈ ተጫዋቾቻችን በውድድሩ ራሳቸውን ለማሳየት ዝግጁ ናቸው። ጥሩ የውድድር ጊዜ እናሳልፋለን ብዬ አስባለሁ።” ብለዋል።
አምበሉ መስኡድ መሐመድ ስለ አስተናጋጇ አልጄርያ እና ስለ ውድድሩ ተጠይቆ በሰጠው ምላሽ ነው ” በአልጄርያ ያለው የልምምድ ፋሲሊቲ እና ሆቴል መስተንግዶ ጥሩ ነው። በአስተናጋጇ ሀገር ምድብ ውስጥ መሆን ትንሽ ይከብዳል። ሆኖም የመጀመርያ ጨዋታ ላይ ነው ትኩረት ማድረግ ያለብን። በጥሩ ሁኔታ ውድድሩን ከጀመርን በውድድሩ ጥሩ ውጤት ማስመዝገብ እንችላለን።” ብሏል።
የሞዛምቢክ አሰልጣኝ ቺኪንዮ ኮንጄ እና የቡድኑ አምበል በተመሳሳይ መግለጫ የሰጡ ሲሆን በአልጄርያ ቀድመው በመገኘት ዝጅግት እንዳደረጉ ገልፀው ከኢትዮጵያ ጋር የሚያደርጉት የመጀመርያ ጨዋታ ላይ ትኩረት አድርገው እንደሰሩ ተናግረዋል።
EFF

You Might Also Like

በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል

ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም

የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ

የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article የ2015 ሶፊ ማልት ሀዋሳ ግማሽ ማራቶን ላይ ለሚሳተፉ አትሌቶች ከፍተኛ የገንዘብ ሽልማት ተዘጋጅቷል።
Next Article አዳማ ከተማ ዲሲፕሊን ጥሰዋል ያላቸውን ተጨዋቾች ቀጣ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

በ 12ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ኢትዮጵያ ቡና ፍፃሜውን ተቀላቅሏል።

Muluken Tesfaye By Muluken Tesfaye 8 years ago
የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና ከአምስት ድል አልባ ጨዋታዎች በኋላ ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አሳክቷል።
ድሬዳዋ ከተማ “ተበድያለሁ” ሲል ምሬቱን አሰምቷል።
ሲዳማ ቡና የተጫዋቹን ውል አራዝሟል !
ቡናማዎቹ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?