የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምድባቸዉን የመጨረሻ ጨዋታ ከዙምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን ጋር ከሜዳቸው ዉጭ አድርገው አንድ አቻ በሆነ ዉጤት አጠናቀዋል። በዋልያዎቹ በኩል የምድቡን አምስተኛ ጨዋታቸዉን...
ዋልያዎቹ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታቸውን ዛሬ ከቀኑ 1:00 ሰዓት ላይ ከዙምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚያካሂዱ ይሆናል። 🇿🇼ዚምባቡዌ ከ ኢትዮጵያ🇪🇹 10:00 ሰዓት ሁለቱም ሀገራት በምድብ...
በ2022 በኳታር አስተናጋጅነት በሚካሄደው የአለም ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ በአፍሪካ የምድብ 5ኛ ዙር ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ መካሄድ ጀምረዋል ። በምድብ 6 ከጋና ደቡብ አፍሪካ...
"አምስት የጋና ተጨዋቾች ቢመጡ ለኛ ቋሚ ናቸው አምስት የኛ ተጨዋቾችን ለጋና ተሰላፊ እንዲሆኑ መስጠት ይቻላል?" አሰልጣኝ ውበቱ አባተ / የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ/ የዋሊያዎቹ...
👉"የዋልያዎቹን ጥሪ ብዙም አልጠበኩትም ነበር " 👉 "የግል ችግሮች ነበሩብኝ እና እነዚህን ነገሮች አስተካክዬ ወደራሴ በመመለስ ሙሉ ትኩረቴን ለእግር ኳስ እና ለእግር ኳስ...
በኳታር አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ከደቡብ አፍሪካ፣ ከዚምቧቤ እና ከጋና ጋር የተደለደለችው ኢትዮጵያ ምንም እንኳ ከምድቧ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ...
7' የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ደቡብ አፍሪካ 1 - FT 0 ...
በአለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ የምድቡን ሶስተኛ ጨዋታ ከደቡብ አፍሪካ አቻዉ ጋር በባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ በድን 3ለ1 በሆነ ዉጤት ተሸንፏል።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident