መነሻ ገጽ ዋልያዎቹ የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል

አጋራ
አጋራ

በኳታር አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ከደቡብ አፍሪካ፣ ከዚምቧቤ እና ከጋና ጋር የተደለደለችው ኢትዮጵያ ምንም እንኳ ከምድቧ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ ባትችልም፤ ቀሪ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎቿን ህዳር 2 ከጋና ጋር ጆሀንስ በርግ እንዲሁም ህዳር 5/2014ዓ.ም ከዚምቧቤ ጋር ሀራሬ ላይ የምትጫወት ይሆናል። እነዚህን ጨዋታዎች ለማድረግ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ ያደረጉ ሲሆን እነዚህ ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ጥቅምት 23/2014ዓ.ም ከቀኑ 7:00 ካዛንቺስ በሚገኘው ጁፒተር ሆቴል ሪፖርት ማድረግ እንዳለባቸው ፌዴሬሽኑ አሳውቋል።

ግብ ጠባቂዎች
**********
1 . ተ/ማሪያም ሻንቆ ———–ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ
2 . ፋሲል ገ/ሚካኤል———  ባሕር ዳር ከተማ እግር ኳስ ክለብ
3. ፍሬው ጌታሁን——– ድሬደዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ

ተከላካዮች
******
4 . ረመዳን የሱፍ——- ወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
5. ደስታ ዮሃንስ——– አዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
6. አስራት ቱንጆ ——— ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ
7.አህመድ ረሽድ——– ባሕር ዳር ከተማ እግር ኳስ ክለብ
8.ያሬድ ባየህ——— ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ
9.አስቻለው ታመነ——– ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ
10.ምኞት ደበበ——– ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
11. መናፍ አወል——— ባሕር ዳር ከተማ እግር ኳስ ክለብ

አማካዮች
*****
12.አማኑኤል ዮሃንስ——- ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ
13. ሀብታሙ ተከስተ——-ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ
14.ሱራፌል ዳኛቸው——– ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ
15. መሱድ መሀመድ——- ጅማ አባጅፋር እግር ኳስ ክለብ
16. ሽመልስ በቀለ——- ኤል ጉና እግር ኳስ ክለብ (ግብፅ)
17.ሃይደር ሸረፋ——— ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
 18. ፍሬው ሰለሞን——– ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ
19. በዛብህ መለዮ——— ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ

አጥቂዎች
******
20. አቡበከር ናስር——- ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ
21.ጌታነህ ከበደ ———- ወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
22.አቤል ያለው———- ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
23. አማኑኤል ገ/ሚካኤል——– ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
24.መስፍን ታፈሰ——–ሐዋሳ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
25. ዳዋ ሁቴሳ———– አዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
26.ሽመክት ጉግሳ——— ፋሲል ከተማ እግር ኳስ ክለብ

 
 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...