33ኛዉ የአፍሪካ ዋንጫ ሊጀመር የሶስት ቀናት እድሜ ብቻ ቀርተውታል። በዉድድሩ ላይ ተሳታፊ የሆኑት ዋልያዎቹም ከአስራ ሁለት ቀናት በፊት ቀደም ብለዉ ወደ አዘጋጇ ሀገር...
ዋሊያዎቹ በካሜሩን ያውንዴ የሚያደርጉትን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎችን ለመዘገብ ሙሉ ወጪያቸውን ተችለው ወደ ስፍራው ሊያቀኑ የነበሩ 25 ጋዜጠኞችን የመውሰድ ዕቅድ መክሸፉ ተነገረ። ደጋፊዎችን ወደ...
ዋልያዎቹ የፊታችን እሁድ በይፋ ለሚጀመረው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ከታህሳስ 17 ጀምሮ ወደ አዘጋጇ ሀገር ካሜሩን በመጓዝ ዝግጅታቸውን እያደረጉ እንደሆነ ይታወቃል ። ወደ ስፍራው...
በካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ በኢትዮጵያ ምድብ የሚገኘው የቡርኪናፋሶ ብሄራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት የወዳጅነት ጨዋታ አድርጓል ። በካሙ ማሎ የሚሰለጥነው ቡድን በአቡ ዳቢ ዝግጅቱን እያደረገ...
ከአራት ወራት በፊት በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን እና ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ መካከል የተደረገው ስምምነት በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ፣...
'' ለዋልያዎቹ የዘጠኝ ሚሊዮን ብር ሽልማት ተዘጋጅቷል '' አቶ ኢሳያስ ጅራ የዋልያዎቹ የሽኝት ፕሮግራም ትላንት ምሽት በስካይ ላይት ሆቴል ትልልቅ የመንግስት ባለስልጣናት ፣...
° '' መንግስት ከጠየቅነዉ 51 ሚሊየን ብር 35 ሚሊየኑን ሰጥቶናል'' የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ዋና ፀሀፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን ° '' በዝግጅታችን ወቅት ሶስት...
የአፍሪካ ዋንጫ ለኢትዮጵያ ብሒራዊ ቡድን የተመረጡ ተጫዋቾች ዝርዝር ይፋ ሆኗል ግብ ጠባቂዎች ፋሲል ገ/ሚካኤል (ባህርዳር ከነማ) ተ/ማሪያም ሻንቆ (ሲዳማ ቡና) ጀማል ጣሰው (አዳማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident