በጥሩ አቋም ላይ የሚገኘውና በሊጉ 5 ደረጃ ላይ የሚገኘው ወልቂጤ ከተማ ዘጠኝ ተጨዋቾች የአምናው የፊርማ ክፍያ አልተከፈለንም በሚል ልምምድ ማቆማቸው ተነገረ። ከታማኝ ምንጭ...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማን ከ ሀዋሳ ከተማ ከ12 ሰአት ጀምሮ አገናኝቶ ጨዋታው በወልቂጤ ከተማ የ1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል ። በሁለቱም በኩል...
በሁለቱም ክለቦች በኩል በቋሚ አሰላለፍ ከሊጉ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታቸው የተወሰኑ ለውጦችን አድርገው የገቡ ሲሆን በባህር ዳር ከተማ በኩል አንድ ቅያሪ እንዲሁም በወልቂጤ ከተማ...
ወልቂጤ ከተማን እና ፋሲል ከነማን ያገናኘዉ የሁለተኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በአፄዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል። በአፄዎቹ በኩል ባለፈዉ ሳምንት ሀድያ ሆሳዕናን በረቱበት...
በሊጉ የመጀመሪያ ሳምንት ሶስተኛ ጨዋታ የተገናኙት አዳማ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ በአንድ አቻ ውጤት ተለያይተዋል ። በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ 9 ሰዓት ላይ የተጀመረ...
በ2013 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ በወርሀ መጋቢት ከክለቡ ቅዱስ ጊዮርጊስ የዲሲፕሊን ግድፈት ፈፃሟል በሚል ታግዶ የቆየዉ ጌታነህ ከበደ ምንም እንኳን ቀሪ የአንድ...
በአሰልጣኝ ጳዉሎስ ጌታቸዉ(ማንጎ) እየተመሩ የቅድመ ዉድድር ዝግጅታቸውን በሀዋሳ ከተማ እያደረጉ የሚገኙት ክትፎቹ የቀድሞዉን የኢትዮጵያ ብሐራዊ ቡድን እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች የነበረዉን አንጋፋውን የመስመር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident