ወላይታ ድቻ

286 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናኢትዮጵያ መድህንወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

አፄዎቹ ከሲዳማ ቡና ጋር አቻ ሲለያዩ ፤ ወላይታ ዲቻም ከኢትዮጵያ መድን ጋር በተመሳሳይ ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !!

ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ አሸብር ሰቦቃ ፊሽካ በጀመረዉ እና በእንቅስቃሴ ረገድ ቀዝቃዛ በነበረዉ የዕለቱ ጨዋታ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ላይ አፄዎቹ በኳስ...

ሻሸመኔ ከተማቅዱስ ጊዮርጊስወላይታ ድቻወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሻሸመኔ ከተማ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክተዋል !!

- በሊጉ የ16ተኛ ሳምንት የሶስተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን አሸንፏል ። 128ተኛዉን የአድዋ ድል በዓል በመዘከር በጀመረዉ የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ...

መቻልሻሸመኔ ከተማባህርዳር ከተማወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ባህርዳር ከተማ እና መቻል በተመሳሳይ ተጋጣሚዎቻቸዉን 1ለ0 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ይዘዋል !!

በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ ወላይታ ዲቻን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል ። ተመጣጣኝ የሚባል የሚባል የጨዋታ ፉክክር ባስመለከተዉ እና በተቃራኒው በሙከራ ረገድ...

ቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ መድህንወላይታ ድቻወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በመጨረሻ ደቂቃ በተቆጠረባቸው ጎል አቻ ሲለያዩ በተመሳሳይ መድን እና ወልቂጤም ያለ ግብ መርሐግብራቸዉን አጠናቀዋል !!

በአስራ አራተኛዉ ሳምንት ተጠባቂ መርሐግብር የአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ቡድን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወላይታ ዲቻ ጋር መርሐግብሩን በአቻ ዉጤት ሲያገባድድ ፤ አመሻሽ 12 ሰዓት ላይ...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | የስድስተኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታ መልስ በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም ወደ ውድድር ሲመለስ በቀዳሚነት የተደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና ወላይታ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወላይታ ዲቻዎች ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታዉቋል።

  አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹን ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ ሾመዉ ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ እንዲሁም የነባር ተጫዋቾችን ዉል በማደስ ላይ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ የመስመር አጥቂ ተጫዋች አስፈርሟል!

አፄዎቹ በቀጣይ የዉድድር ዘመን በቀድሞዉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዉበቱ አባተ እየተመሩ እንደሚሰለጥኑ ከተረጋገጠ በኋላ የተጫዋቾች ዝዉዉር ላይ የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ ይገኛሉ ፤...