በዛሬው ዕለት አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተናን ዋና አሰልጣኝ አድረገው መሾማቸው የተሰማው ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ምክትል አሰልጣኝ መሾማቸው ታውቋል ። አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና የቀድሞ ተጫዋቾቹን ...
ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ቀጣዩ የኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል፡፡ ሰበታ ከተማ ከ አሰልጣኙ ውበቱ አባተ ጋር መለያየቱን ተከትሎ...
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ባወጣው የዋናው ቡድን የአሰልጣኝነት የቅጥር ማስታወቂያ ከተወዳደሩ 34 አሰልጣኞች መሃል የተዋቀረው ኮሚቴ ሰባቱን መርጦ ለቃለ ምልልስ ማክሰኞ ጠዋት ቀጠሮ መስጠቱ...
ከቀድሞ ተጨዋቹ ታፈሰ ተስፋዬ ጋር በገጠመው የፍትህ አደባባይ የተሸነፈው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለተጨዋቹ መክፈል ያለበትን ደመወዝ ባለመክፈሉ ዝውውር እንዳያደርግ ታገደ፡፡ የክለቡ የሴት ቡድን...
"ብዙ ዓመት ያገለገልኩት ትልቅ ታሪክ ያፃፍኩበት ክለቤ እንኳን ሊያሳክመኝ የት እንደወደኩ አያውቅም" "ከባልቻ ሆስፒታል ውጣ በመባሉ ቤተዛታ ለማስተኛት ጥረት እያደረኩ ነው፤ያለበት ሁኒታ...
በከፍተኛ ሊግ እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኝ አንዋር ያሲንን አሰናበተ። የክለቡ ቦርድ ክለቡን ውጤታማ ማድረግ አልቻሉም በሚል አሰልጣኞቹንና የክለቡን ተጨዋቾች ካነጋገረ በኋላ ነው...
በኢትዮ ኤሌክትሪክ እና በቀድሞዋ የኢትዮ ኤሌክትሪክ ሴቶች ቡድን አሰልጣኝ ኢየሩሳሌም ነጋሽ መካከል ያለመግባባት ተከስቶ ለረጅም ጊዜ ሲያጨቃጭቅ የቆየ ሲሆን አሁን ድረስ እልባት ማግኘት...
13ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዕጣ ማውጣት ዛሬ በኢትዮጵያ ሆቴል የተካሄደ ሲሆን ከመስከረም 26 -ጥቅምት 11 2011ዓ.ም በሚካሄደው በዚህ ውድድር ተሳታፊ ክለቦች ተጋጣሚዎቻቸውን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident