ኢትዮጵያ ቡና

441 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ወላይታ ድቻ ነጥቡን ዘጠኝ ማድረስ የቻለበት ድል አግኝቷል

በሊጉ አራተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ በወላይታ ድቻ እና በኢትዮጵያ ቡና መካከል ተደርጎ በጦና ንቦቹ የ 3 ለ 1 አሸናፊነት ውጤት...

ሰበታ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና እና ሰበታ ከተማ ጨዋታቸውን ያለምንም ግብ አጠናቀዋል

በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ የተገናኙት ኢትዮጵያ ቡና እና ሰበታ ከተማ ሳይሸናነፉ እንዲሁም ምንም ግብ ሳያስቆጥሩ ጨዋታቸውን 0 ለ 0 በሆነ ውጤት አጠናቀዋል ። በጨዋታው...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

የጨዋታ ዘገባ | የሸገር ደርቢ በፈረሰኞቹ የበላይነት ተጠናቋል

በርካታ አወዛጋቢ ክስተቶችን ያስተናገደው 43ኛው የሸገር ደርቢ በቅዱስ ጊዮርጊስ የ4 ለ 1 ድል ፍፃሜውን አግኝቷል ። ጨዋታው ምሽት 12 ሰዓት በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የቡና ደርቢ ያለምንም ግብ ተጠናቋል

በሊጉ የሶስተኛ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ምንም ግብ ሳያስመለክተን ተጠናቋል ። ምሽት 12:00 ላይ በጀመረው ጨዋታ ሁለቱም ክለቦች በደጋፊዎቻቸው ታጅበው ጨዋታቸውን ማድረግ የቻሉ ሲሆን...

ቤቲካቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡናና ቤቲካ የስፖርት ውርርድ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራረሙ

"ቢዝነስ ባልሆነ እግርኳስ ተደራድረን 6 ሚሊየን መፈራረማችን ያኮራናል" አቶ ገዛኸኝ ወልዴ / የኢት.ቡና ዋና ስራ አስኪያጅ/ "የኛ ልዩ መለያችን ለስፖንሰራችን ታማኝ መሆናችን ነው...

The BiG Interviewቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

“ዲሲፕሊን ሳታከብርና አንደበትህን ሳትቆጣጠር ለሰው ተምሳሌት መሆን አይቻልም” ስዩም ተሰፋዬ /ኢት.ቡና/

በከፍተኛ ሊግ የእግርኳስ ህይወቱን ጀምሯል...በተጨዋችነት ዘመኑ በታችኛው ሊግ የተጫወተው ለሁለት ክለቦች ለደብረብርሃን ብርድልብስና መተሃራ ስኳር ብቻ ነው... ከዚያም ወደ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች አቅንቶ...

LIVESCOREመከላከያአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ከ መከላከያ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

7'   አዲስአበባ ከተማ ዋንጫ        ኢትዮጵያ ቡና   0         - FT     1    ...

መከላከያአዲስአበባ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየአዲስአበባ ከተማ ዋንጫጅማ አባጅፋር

የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ነገም ቀጥሎ ይካሄዳል !!

ከመስከረም 15 ጀምሮ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እየተከናወነ የሚገኘዉ የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታዎች ከነገ ጀምሮ መካሄዳቸዉን ይቀጥላሉ። በምድብ አንድ የተደለደሉት አዲስአበባ ከተማ...