ተሰናባቹ የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ክለቡ ያቀረበለትን በስምምነት እንለያይ ጥያቄ ውድቅ አደረገ። ከደቂቃዎች በፊት አሰልጣኝ ተመስገን ዳና እንደተናገረው" ከኢትዮጵያ ቡና የቀረበልኝ በስምምነት...
ኢትዮጵያ ቡና ውጤታማ አልሆነም በሚል ከአሰልጣኝ ተመስገን ዳና ጋር መለያየቱ ይፋ ሆኗል። አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ቡድኑን ውጤታማ እንደሚያደርግ ቃል ቢገባም የተመዘገበው ውጤት በዝውውሩ...
በአሰልጣኝ ተመስገና ዳና የሚመራዉ ኢትዮጵያ ቡና ከሁለት ተከታታይ ድል አልባ ጨዋታዎች በኋላ ወደ አሸናፊነት የተመለሱበትን ወጤት ኢትዮ ኤሌክትሪክን አራት ለሁለት በሆነ ዉጤት በማሸነፍ...
በስምንተኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሶስተኛ ቀን ጨዋታ ባህርዳር ከተማ የተመስገን ዳናዉን ኢትዮጵያ ቡና 3ለ1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። በአንድ ነጥብ...
ያለፉትን ሁለት ጨዋታዎች በተመሳሳይ አንድ ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ የቻሉት ቡናማዎቹ ሶስተኛ ተከታታይ ድላቸዉን ለማስመዝገብ ጠንካራ ፉክክር ባደረጉበት ጨዋታ የመሳይ ተፈሪዉን አርባምንጭ...
በአራተኛ ሳምንት ሶስተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን አሸንፏል። በሶስተኛዉ ሳምንት ወልቂጤ ከተማን 1ለ0 በሆነ ጠባብ ዉጤት ማሸነፍ ችለዉ የነበሩት ኢትዮጵያ...
ከቀናት በፊት የሲዳማ ቡና ዋና አሰልጣኝ ተደርጎ የተሾመዉ አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ምንም እንኳን ወደ ባህርዳር አምርቶ ቡድኑን ቢረከብም የወረቀት ስራዎች ባለመገባደዳቸዉ ምክንያት...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ጠንካራዉን ወልቂጤ ከተማ አሸንፏል። ካለፉት ሁለት የሊጉ ጨዋታዎች አንዱን ተሸንፈዉ አንዱን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident